"ኢትዮጵያ በኃይል ዘርፉ ራሷን እንድትችል አይፈለግም"
አቶ ምሕረት ደበበ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮረፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ
- ለተያዙት ፕሮጀክቶች ከ 12 ቢሊዮን ዶላር በላይ ያስፈልጋል፡፡
- የቻይና መንግሥት አዲስ የኃይል ማመንጫ ሊገነባ ነው
በአሰግድ ተፈራ
የኢሕአዴግ መንግሥት፡-
አጠቃላይ የጤና ምርመራ ያስፈልገዋል
"ሰርቪስ" መደረግ አለበት
በአሁኑ ጊዜ ኢሕአዴግ እንደ ፓርቲም ሆነ ስልጣን ላይ እንዳለ መንግሥት እያደረገው ያለው እንቅስቃሴ የጤና ጉድለት ምልክቶች እየታዩበት ነው፡፡ እየታዩ ባሉት የጤና ጉድለቶች ወይም የበሽታ ምልክቶች በአግባቡ የተሟላ ምርመራ ተካሂዶባቸው ተገቢውን ሕክምና ካላገኙ ለራሱም፣ ለአካባቢውም፣ ለአገሪቱም ጠንቅ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ወይም ደግሞ በመካኒካል ቋንቋ እንነጋገር ከተባለ ኢሕአዴግ "ሰርቪስ" መደረግ አለበት፡፡ "ለቦሎ" ተብሎ ሳይሆን ሳይዝግና ሳይቆም መሽከርከር እንዲችልና በሌሎች ተሽከርካሪዎችና መንገዶች ላይም ጉዳት እንዳያደርስ ነው፡፡
"በምርጫው የህወሓት አጃቢ ለመሆን አንሳተፍም"
አቶ ገብሩ አስራት
በየማነ ናግሽ
ዓረና ትግራይ፣ የክልሉ ገዢ ፓርቲ ህወሓት እየፈፀመበት ያለው አፈና እና ፀረ ሕገ መንግስታዊ እንቅስቃሴ የማይቆም ከሆነ ፓርቲው ምርጫውን ለማጀብ ብቻ ሊሳተፍ እንደማይችል አሳሰበ፡፡
አቶ ካሣሁን ፎሎ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት
አቶ ካሣሁን ፎሎ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ፕሬዚዳንት ናቸው፡፡ የኤሌክትሪክ ኃይል እጥረት ሠራተኛው ላይ ስላሳደረው ተፅዕኖና በተያያዙ ጉዳዮች ዙሪያ ዳዊት ታዬ አነጋግሯቸዋል፡፡
"የችግሩ ስር መሰረት ከሆንኩ ከኃላፊነቴ ለምን አልለቅ""
አቶ ምህረት ደበበ፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ
በአገር አቀፍ ደረጃ በተፈጠረው የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ ሳቢያ የኢትዮጵያ አሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ከፍተኛ ወቀሳ እየተሰነዘረበት ነው፡፡ መንግሥት ችግሩን ወደ ዓለም አቀፍ አበዳሪ ተቋማት ቢመራውም የማይቀበሉ ወገኖች አሉ፡፡ በአጠቃላይ ችግሩና እየተሰራ ስላለው ሥራ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ የሆኑትን አቶ ምህረት ደበበን አሰግድ ተፈራ አነጋግሯቸዋል፡፡
- ትለቃለህ እንዴ?
- ምንድን ነው የምለቀው?
- ከስልጣንህ ከሚኒስትርነትህ
- ለምን? ምነው ጠየቅሽኝ?
- ይህን ጋዜጣ ሳነብ ይኸው "እንደኔ. . . በቃኝ" ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ
- ውድ ባለቤቴ አታስቢ አልለቅም፡፡ ቻው በጧት የሚጀመር ስብሰባ ስላለብኝ ልሂድ
በሔኖክ ያሬድ
1) ሀ-ሁ-ሂ-ሃ-ሄ-ህ-ሆ፡፡
2) ሀ ግእዝ፣ ሁ ካዕብ፣ ሂ ሣልስ፣ ሃ ራብዕ፣ ሄ ሃምስ፣ ህ ሳድስ፣ ሆ ሳብዕ፡፡
3) አ-ቡ-ጊ-ዳ-ሄ-ው-ዞ፡፡
4) መ-ል-እ-ክ-ተ
5) መልእክተ ዮሐንስ ሐዋርያ ወልደ ዘብዴዎስ ቀዳማዊ ንዜንወክሙ
አሰሪዎች ሰራተኞቻቸውን በትዕግስት እንዲይዙ ተጠየቀ
በምሕረት ሞገስ
በኤሌክትሪክ ኃይል እጥረት ሳቢያ አሰሪዎችና አምራች ድርጅቶች ሰራተኞቻቸውን እንዳይቀንሱ ወይም ከሥራ እንዳያሰናብቱ ተጠየቀ፡፡
የአሳማ ጉንፋን መድሃኒቱን...
የአሳማ ጉንፋን መድሃኒቱን መለማመዱ ተጠቆመ
ኤክስፐርቶች የአሳማ ጉንፋን (ስዋይን ፍሉ) ወረርሽኝን ለመዋጋት በዋናነት የሚሰጠውን ታሚፍሉ (Tamiflu) መድሃኒት የተለማመደ ስዋይን ፍሉ ማግኘታቸውን አስታወቁ፡፡
"አንዳንዴ እሠራለሁ የምለው ነገር የህልም ሩጫ ይሆንብኛል"
በምሕረት ሞገስ
"ቤት ማግኘት በጣም አስቸጋሪ ነው፡፡ ብዙ ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ለመግባትና ለመሥራት ፍላጎት አላቸው፡፡ ነገር ግን የተመቻቸ ነገር የለም፡፡ ቤት ከሌለ እንዴት ይመጣሉ፡፡ ውጭ የነበራቸውን የተደላደለ ኑሮ አፍርሰው መምጣት ይከብዳቸዋል፡፡"
የራስን መብትና ጥቅም መወሰን ነውር ነው
በዛብህ ንጉሡ
በ1954 ዓ.ም. ታህሳስ 28 ቀን የፓርላሜንት አማካሪዎችን ደመወዝ ለመወሰን የወጣን አዋጅ በወቅቱ በነበረው ሕገ መንግሥት ሕግና አሰራር መሰረት ንጉሠ ነገስቱ ያወጁት "በተሻሻለው ሕገ መንግሥታችን በአንቀጽ 34፣ 83 እና 88 የተጻፈውን አይተን የሕግ መምሪያና የሕግ መወሰኛ ምክር ቤቶቻችን መክረውበት ያቀረቡልንን ተመልክተንና ፈቅደን ቀጥሎ ያለውን አውጀናል" ብለው ነው፡፡ በዚህም መሰረት የእያንዳንዱ የፓርላሜንት አማካሪ የወር ደመወዝ አምስት መቶ ብር እንዲሆን ተወሰነ፡፡ ፓርላሜንቱ ማለት ወይም በወቅቱ ሥራ ላይ በነበረው የ1948 ዓ.ም. ሕገ መንግሥት መሰረት "ፓርላሜንቱ የሕግ መምሪያ ምክር ቤትንና የሕግ መወሰኛ ምክር ቤትን ይዞ የሚገኝ" ወይም የሚያጠቃልል በመሆኑ የፓርላሜንት አማካሪዎች ደመወዝ አዋጅ ይወጣል በዚህም መሰረት የእያንዳንዱ የፓርላሜንት አማካሪ የወር ደመወዝ አምስት መቶ ብር እንዲሆን የተወሰነ ነው፡፡ ራሱ ፓርላማው ማለትም የሕግ መምሪያና የሕግ መወሰኛ ምክር ቤቶች መክረውበት ነው፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ፣ ከምርጫ 97 ወዲህ ሥልጣን መልቀቅን በሚመለከት በተለያዩ ጊዜያት ቃለ ምልልስ አድርገዋል፡፡ ሁሉም ቃለ ምልልሶች ያካሄዱት ግን ከውጭ ሚዲያዎች ጋር ነው፡፡ በአገር ውስጥ ሚዲያ የምንሰማው ማስተባበያውን ነው፡፡
"መጽሐፍ ትልቅ ዋጋ እንዳለው የተረዳሁት ለሽልማት ስበቃ ነው"
በትዕግስት ዘሪሁን
ወ/ሮ ሐመረ ታደገ ከ1997 ዓ.ም ጀምሮ በአገር አቀፍ ደረጃ በተቋቋመው የአፈጻጸም ሥራ አመራርና የመሰረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ አማካሪና አስተባባሪ ቡድን ውስጥ በመሥራት ላይ ከሚገኙ ጥቂት ሴቶች አንዷ ናቸው፡፡ የመሰረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ በሚል የቢፒአርን ጽንሰ ሃሳብ እና አተገባበር "የሥራ ሂደት ለውጥ (ቢፒአር"" የሚል መጽሐፍ ተርጉመው አቅርበዋል፡፡ ይህም ለመጀመሪያ ጊዜ የቢፒአርን ጽንሰ ሃሳብ ወደ አማርኛ የተረጎሙ አድርጓቸዋል፡፡ በቢፒአር ጽንሰ ሃሳብና በኛ ሀገር ያለውን አተገባበር በተመለከተ አነጋግረናቸዋል፡፡
የፍትሕ ሚኒስቴርና የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አለመግባባት
በሰለሞን ጎሹ
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በቅርቡ በመዝገብ ቁጥር 26127 የተመለከተው ጉዳይ ዋና ጭብጥ ኑሯቸውን አሜሪካን አገር ያደረጉ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባለትዳር የአሜሪካ ዜጎች በአዲስ አበባ ያላቸው ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ንብረት (ቤት) ለማስመለስ ኢትዮጵያዊ ወይዘሮን መክሰስ ላይ ሲሆን፣ ተሰሳሿ ከሳሾቼ ኤርትራዊያን ናቸው፣ ጠበቃቸውም ሕጋዊ ወክልና የላቸውም ሲሉ ተከራክረዋል፡፡ የፍርድ ቤቱ ውሳኔ ከፍትህ ሚኒስቴር የጠበቆች ዲሲፒሊን ጉባኤ የነሐሴ 16 ቀን 2000 ዓ.ም. ውሳኔ ጋር ቀጥተኛ ተያያዥነት ያለው ሲሆን የጠበቃ ውክልናውን ለማረጋገጥ የተለያዩ ሰነዶችን ከአሜሪካ ሁለት ጊዜ እንዲላኩ ተደርጓል፡፡
ኑሮ አንዳንዴም ሲገለብጠን፣ አንዳንዴም ስንገለብጠው. . .ይኸው አለን፡፡ ደላላው አምበርብር ምን ተስኖት ነኝ፡፡ ማንጠግቦሽ ኑሮ "ኩዴታ" እንዳያካሄድብን ቴክኒኩን ትቆጣጠራለች፡፡ የእኔና የእናንተ ግንኙነት ፍሬያማ እንዲሆን ምክር ትሰጣለች፡፡ አስተያየት ትሰነዝራለች፡፡ አምበርብር ባለበት ማንጠግቦሽ አለች፡፡ ውሻችን ኮራ የቅንጥብጣቢ ዋጋ በመናሩ ሳቢያ ማላዘኑን ጨምሯል፡፡ ዋጋ ሲንር ጩኸት ይጨምራል?
ሆንዱራስ - የመፈንቅለ መንግሥት ሰለባ
በኃይሌ ሙሉ
| Home |
| Sections |
| Reporter - English Ver. |
| Register |
| Forums |
| Contact Us |
| ዜና |
| ርዕሰ አንቀፅ |
| አለም |
| አጫጭር ዜና |
| ቢዝነስና ኢኮኖሚ |
| ደላላው |
| ፌርማታ |
| ቆይታ |
| ክቡር ሚኒስትር |
| በሕግ አምላክ |
| ይድረስ ለሪፖርተር |
| ኪንና ባሕል |
| እኔ የምለው |
| ፖለቲካ |
| ሳይንስና ቴክኖሎጂ |
| ማሕበራዊ |
| ስፖርት |
| ታክሲ |
| ጠለስ |
| ተሟገት |
| ሴት |
| ወጣት |
| ዝንቅ |
| ፍሬ ከናፍር |
| ዳያስፖራ |
| ሸማች |
![]()
Freedom of the Mass Media and Access to Information Proclamation No. 590/2008
Council of Ministers Regulation to Establish Government Communication Affairs office
Share your thought and ideas with others on our public forum. Just register here and participate on our new and improved forum. Note that all members of the old version forum have to register again to post on the new version forum.