Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version

Tuesday
Sep 30th
Home arrow Sections arrow ፀረ ሙስና 66 ህገወጥ ማኅበራትን ይፋ አደረገ
ፀረ ሙስና 66 ህገወጥ ማኅበራትን ይፋ አደረገ E-mail
Sunday, 06 January 2008

..ከህገወጦች መሬት አትግዙ..
ፀረ ሙስና ኮሚሽን

የፌዴራል ስነምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በህገወጥ መንገድ ማኅበራት በማደራጀት የመሬት ወረራ አካሂደዋል ያላቸውን 66 ማኅበራት ይፋ አደረገ፡፡ ሕዝቡ ከህገወጦች መሬት እንዳይገዛ ማሳሰቢያ ተሰጠ፡፡

በማኅበራት ተደራጅተው በህገወጥ መንገድ የያዙትን መሬት በመሸጥ በርካታ ግለሰቦች ለእንግልትና ለኪሳራ ተዳርገዋል፡፡

ኮሚሽኑ ለሪፖርተር እንደገለፀው ህገወጥ ተብለው በተጠረጠሩ ማኅበራት ላይ ምርመራ በማካሄድ ክስ መስርቷል፡፡ ምርመራም እያካሄደባቸው ያሉ አሉ፡፡

ከተጠቀሱት 66 ማኅበራት ሕዝቡ ግዢም ሆነ ውል ከመፈፀም እንዲቆጠብ ኮሚሽኑ ጥሪ አስተላልፏል፡፡ የተዘረዘሩት 66 ማኅበራት ህገወጥ መሆናቸው እየታወቀ ግዢም ሆነ ውል መፈፀም ከወንጀል ጋር ተባባሪ ከመሆን ባሻገር የራስን ሀብት ለአደጋ ማጋለጥ መሆኑን ኮሚሽኑ አስታውቋል፡፡ ሕዝቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግና በደል የደረሰባቸው ካሉ ለኮሚሽኑ ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርቧል፡፡ 

የመኖሪያ ቤት ኅብረት ሥራ ማኅበራቱ ዝርዝር

ደብረ አባይ ቁጥር 1 ኮልፌ ቀራንዮ፣ ደብረ አባይ ቁጥር 2 ኮልፌ ቀራንዮ፣ ደብረ አባይ ቁጥር 3 ኮልፌ ቀራንዮ፣ ሰላም ገነት 84 ኮልፌ ቀራንዮ፣ ህይወት በር ኮልፌ ቀራንዮ፣ እርምጃችን 83 ኮልፌ ቀራንዮ፣ እርምጃችን 83 ቁ.2 ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ አራራት አምባ ቁ.1 ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ አራራት አምባ ቁ.2 ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ አዚት ተራራ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ ረጲ መድሃኒአለም ኮልፌ ቀራንዮ፣ አደይ አበባ  84 ኮልፌ ቀራንዮ፣ መብረቅ ኮልፌ ቀራንዮ፣ ሳሎቴ ኮልፌ ቀራንዮ፣ ታቦር ኮልፌ ቀራንዮ፣ መልካም ዘመን ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ አዲስ ሂወት 85 ኮልፌ ቀራንዮ፣ አዲስ ሂወት ቁ.2 ኮልፌ ቀራንዮ፣ ምስራቅ ፀሀይ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ አዶናይ ኮልፌ ቀራንዮ፣ ሲትራ ቁጥር 1 እና 2 በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ቀበሌ 06፣ ይስረሽ ቁጥር 2 በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ቀበሌ 06፣ መስጊድ ራጉኤል በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ቀበሌ ---፣ እናልማ 82 ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ የትኖራ ቁ. 1 ኮልፌ ቀራንዮ፣ የትኖራ ቁ. 2 ኮልፌ ቀራንዮ፣ የትኖራ ቁ. 3 ኮልፌ ቀራንዮ፣ እንደልቤ..ከልቤ) ኮልፌ ቀራንዮ፣ ፈጣን ቁጥር 1 ኮልፌ ቀራንዮ፣ ፈጣን ቁጥር 2 ኮልፌ ቀራንዮ፣ ፈጣን ቁጥር 3 ኮልፌ ቀራንዮ፣ ፈጣን ቁጥር 2 እና 3 ራስ አገዝ ኮልፌ ቀራንዮ፣ ትጋት ኮልፌ ቀራንዮ፣ የትኖራ ቁ. 4 ኮልፌ ቀራንዮ፣ የአትኖራ ኮልፌ ቀራንዮ፣ ረጲ ጉለሌ ኮልፌ ቀራንዮ፣ አዲስ ዘመን ኮልፌ ቀራንዮ፣ ገሊላ ኮልፌ ቀራንዮ፣ መተባበር ኮድ 07/08 ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ መተባበር ኮድ 01/91 ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ መተባበር ኮድ 15/04 ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ መተባበር ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ ሙላት ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ ተሐድሶ ቁጥር 1 ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ ፋኖስ ሰፈር ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ መስከረም 83 ቁጥር 1 ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ ሲቲባስ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ ፍሬሐይማኖት ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ ምስካብ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ እርምጃችን በስራ ኮድ 14/41 ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ ጎህ ቁ.2 ኮልፌ ቀራንዮ፣ አራራት አምባ ቁ.2/ሀ/ ኮልፌ ቀራንዮ፣ አራራት አምባ ቁ.3/ለ/ ኮልፌ ቀራንዮ፣ አግራው በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ቀበሌ 01፣05 እና 06፣ ነጻነት ቁጥር 1 በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ቀበሌ 06፣ ነጻነት ቁጥር 2  በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ቀበሌ 06፣ ነጻነት ቁጥር 3 በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ቀበሌ 06፣ ቦጋለ በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ቀበሌ 04፣ ግስላ ጫማ በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ቀበሌ 04፣ ሻላ በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ቀበሌ ---፣ አጋጣሚ 33 ኮልፌ ቀራንዮ፣ ታጠቅ ለስራ ኮልፌ ቀራንዮ፣ አዋሽ 85 ኮልፌ ቀራንዮ፣ ይድረስ ለስራ ኮልፌ ቀራንዮ፣ አራራት ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ ራስን መቻል ኮልፌ ቀራንዮ ናቸው፡፡


በአሰግድ ተፈራ

Last Updated ( Sunday, 06 January 2008 )
 
< Prev   Next >