Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version

Tuesday
Dec 02nd
Home arrow Sections arrow ተንደር በእንግሊዝ ቦክስ ኦፊስ...
ተንደር በእንግሊዝ ቦክስ ኦፊስ... E-mail
Sunday, 28 September 2008

ተንደር በእንግሊዝ ቦክስ ኦፊስ መሪነቱን ጨበጠ

በቤን ስቲለር የተዘጋጀው ኮሜዲ ፊልም "ትሮፒክ ተንደር" በእንግሊዝ የፊልም ደረጃ ሰንጠረዥ (ቦክስ ኦፊስ) የመጀመሪያውን ስፍራ መጨበጡን ቢቢሲ ዘገበ፡፡ ባስገኘው ገቢ በቅርብ የተከተሉትን በሦስት እጥፍ ብልጫ ሁለት ሚሊዮን ፓውንድ አስመዝግቧል፡፡ "ማማ ሚያ" ሁለተኛ፣ የሜግ ሪየን ኮሜዲ "ዘውሜን" ሦስተኛ ሆነዋል፡፡

 

ባለፈው ሳምንት የቦክስ ኦፊስ ሰንጠረዥ አንደኛ የነበረው "ፓይናፕል ኤክስፕረስ" ወደ አራተኛነት ወርዷል፡፡

በእንግሊዝና በአየርላንድ ሲኒማ ቤቶች ከአንድ ሚሊዮን ፓውንድ በላይ ገቢ በማስገኘት "ትሮፒክ ታንደር" ብቸኛው ባለሳምንት ሆኗል፡፡ ፊልሙን በዳይሬክተርነት ያዘጋጀው ስቲለር የኮሜዲ ሥራውን ለማስተዋወቅ በስፔን የሳንሰባስቲያን ፊልም ፌስቲቫል ተሳትፏል፡፡

1. ትሮፒክ ተንደር
2. ማማ ሚያ
3. ዘውሜን
4. ፓይናፕል ኤክፕሪስ
5 ዘደችስ
 
< Prev   Next >