Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version     

Thursday
Aug 28th
Home arrow Sections arrow በአሜሪካ የምርጫ ዘመቻ...
በአሜሪካ የምርጫ ዘመቻ... Print E-mail
Monday, 21 January 2008

በአሜሪካ የምርጫ ዘመቻ ያላገቡ ሴቶች የዲሞክራቶች ደጋፊ ሆነዋል

የአሜሪካ ያላገቡ ሴቶች ካለፈው የምርጫ ዘመን ይልቅ በብዛት ለመምረጥ ሲወጡ በአይዋና ኒውሃምሻየር የዲሞክራቶች ደጋፊ ሆነው ታይተዋል እንደ ውመን ኢ-ኒውስ የተሰኘው ድረ ገፅ ዘገባ፡፡

በኒው ሀምሻየር ለምርጫ ከወጣው ግማሽ ሚሊዮን ድምፅ ሰጪ 1ዐዐ ሺህ ያህሉ ሴቶች የነበሩ ሲሆን ባለፈው ምርጫ 2 ሺህ ሴቶች ወጥተው ነበር፡፡ ከዘንድሮ መራጮች መካከል አብዛኞቹ ያላገቡ ሴቶች ናቸው፡፡

በኒው ሀምሻየር ዲሞክራቶችን ከደገፉት መካከል 22 በመቶው ያላገቡ ሴቶች ሲሆኑ በአይዋ 28 በመቶው ድምፅ የተገኘው ካላገቡ ሴቶች ነው፡፡

ዘገባው እንዳለው ዲሞክራቶች ያላገቡ ሴቶችን ድምፅ ማግኘታቸው ከቀጠለ ወደፊት በብዙኃኑ የሚመረጡ ፓርቲዎች መሆናቸው አይቀሬ ነው፡፡

 
< Prev   Next >