| ፍርድ ቤቱ ባለስልጣና ተገደው... |
|
| Sunday, 12 October 2008 | |
|
ፍርድ ቤቱ ባለስልጣና ተገደው መረጃ እንዳይሰጡ አገደ
ባለፈው ዓመት ሐምሌ ወር አንድ የአሜሪካ የፌዴራል ዳኛ የአስፈፃሚ ልዩ ጥቅም ይገባኛል ጥያቄ በቀድሞው የፕሬዚዳንት አማካሪ ሃሪዬት ሚርስ እና በአሁኑ የዋይት ሃውስ ሠራተኞች ዋና ተጠሪ ጆሹዋ ቦልተን ቀርቦለት ውድቅ አድርገውት ነበር፡፡ ዳኛው ሚርሰን ለኮሚቴው ቃሉን እንዲሰጥ ሲያዘው ሚርስና ቦልተንን ደግሞ የኮሚቴውን የፍርድ ቤት መቅረቢያ ትዕዛዝ እንዲያከብሩ አዘው ነበር፡፡ ሚርስና ቦልተን በኮሎምቢያ ግዛት ላለው የአሜሪካ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት የዳኛው ትዕዛዞች ተፈጻሚ እንዳይሆኑ ቢያግድም በጭብጡ ላይ ውሳኔ ለመስጠት የአሁኑ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እስኪበተን መጠበቅ እንደሚያስፈልግ በጽሁፍ ግልጽ አድርጓል፡፡ |
| < Prev | Next > |
|---|
| Home |
| Sections |
| Reporter - English Ver. |
| Register |
| Forums |
| Contact Us |