| የዩጋንዳ መንግሥት ፀረ ግብረሰዶማውያን... |
|
| Sunday, 12 October 2008 | |
|
የዩጋንዳ መንግሥት ፀረ ግብረሰዶማውያን ህግን ሊያጠብቅ ነው
የአገሪቱ የስነምግባርና ሞራል ሚኒስትር ጄምስ ሳባ ቡቱሮ "በአገራችን የሞራል ጥበቃ በወንድና በሴት ግብረ ሰዶማውያን ቁጥር መጨመር የተነሳ በአሳሳቢ ሁኔታ ችግር ሆኗል" ማለታቸውን ዘገባው አካቷል፡፡ በዩጋንዳ የተመሳሳይ ፆታዎች ግንኙነትም ሆነ ጋብቻ ህገ ወጥ ሲሆን፣ የአገሪቱ ህግ ይህን ለሚጥሱት እስከ እድሜ ልክ እሥራት የሚደርስ ቅጣት ያስቀመጠ ሲሆን፣ እስካሁን በአገሪቱ የትኛውም ፍርድ ቤት ቅጣቱ ተፈጻሚ አልሆነም፡፡ ቡቱሮ የአገሪቱ ሕግ ለውጥ የሚደረግበት በፍርድ ቤት ቅጣት የሚያገኙ ወንጀል ተላላፊዎችን ለመጨመር ነው፡፡ |
| < Prev | Next > |
|---|
| Home |
| Sections |
| Reporter - English Ver. |
| Register |
| Forums |
| Contact Us |