Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version     

Sunday
Jul 20th
Home arrow Sections arrow ሁለተኛው የአፍሪካ የግል ዘርፍ...
ሁለተኛው የአፍሪካ የግል ዘርፍ... Print E-mail
Wednesday, 23 January 2008

ሁለተኛው የአፍሪካ የግል ዘርፍ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

ሁለተኛው የአፍሪካን የግል ዘርፍ ፎረም ትናንት ጥር 13 ቀን 2000 ዓ.ም በአዲስ አበባ "የአፍሪካ ኢንዱስትሪ መሪዎች... የግል ዘርፍና የንግድ ማህበረሰብ" በሚል መሪ ቃል ተከፍቷል፡፡

የአፍሪካ ህብረት 10ኛ መደበኛ ፕሮግራም ላይ የተዘጋጀ ሲሆን በአፍሪካ የኢንዱስትሪ ልማት ላይ ይመክራል፡፡ ለኢንዱስትሪ ልማት የግል ባለሐብትና ሚና ወሳኝ መሆኑንም የአፍሪካ ህብረት ያወጣው ዘገባው አመልክቶ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽንና የዩናይትድ ኔሽን ግሎባል ኮምባክት በጋራ ያዘጋጁት ፎረም ዛሬ እንደሚጠናቀቅ ተገል"ል፡፡

ፎረሙ በአፍሪካ ባሉት የኢንቨስትመንት አማራጮች፣ የመልካም አስተዳደርና የሰለጠነ የሰው ሀይል ፍልሰትን በተመለከተ በመምከር ላይ መሆኑ ተገል"ል፡፡

 
< Prev   Next >