Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version     

Thursday
Aug 28th
Home arrow Sections arrow ጉልቻ ቢለወጥ ወጥ አያጣፍጥም
ጉልቻ ቢለወጥ ወጥ አያጣፍጥም Print E-mail
Sunday, 27 January 2008

ሠላም ሪፖርተሮች፡፡ በረቡዕ ጥር 14 ቀን 2ዐዐዐ ዓ.ም. ዕትማችሁ ላይ "የአዲስ አበባ ዋና ሥራ አስኪያጆች ሊዘዋወሩ ነው" የሚል ዜና አስነበባችሁን፡፡

በመጀመሪያ እናንተን ላርምና ወደ ሌላው ልግባ፡፡ አዲስ አበባ ያላት ዋና ሥራ አስኪያጅ አንድ ነው፡፡ ስለዚህ የአዲስ አበባ ከማለት ይልቅ የክፍለ ከተሞች ሥራ አስኪያጆች ብትሉት የተሻለ ነበር፡፡ ለመሆኑ በአስተዳደሩ ስር ያሉትን ክፍለ ከተሞች ሥራ አስኪያጆች አንዳቸውን ከሌላቸው የሚያለያያቸው አሰራር አለ? የለም፡፡ ምናልባት የየካው ወደ ጉለሌ ቢቀየር አብረውት የሚሰሩትን ሰዎች ስምና ባህሪ እስከሚያጠና አንድ ሳምንት የተሻለ ሊሰራ ይችላል፡፡ ግን ወዲያው ወደ ተለመደ አሠራሩ ይገባል፡፡ ስለዚህ ሙሉ በሙሉ ከሥልጣን አስወግዶ ሌላ መተካት ካልተቻለ (አዲሱም እስከ ሚለምድ) ጉልቻ ቢለዋወጥ ወጥ አያጣፍጥም እንዲሉ ነው ቢታሰብበት ጥሩ ነው እላለሁ፡፡

(ፋሲካ ይግዛው፣ ከቂርቆስ)

 
< Prev   Next >