| ምርጫ ቢቀርስ? |
|
| Sunday, 27 January 2008 | |
|
ባለፈው እሁድ በወጣው የሪፖርተር ጋዜጣ ..ኢህአዴግና ተቃዋሚዎች በምርጫው ተለያይተዋል.. የሚለውን ዜና አንብቤዋለሁ፡፡ በፅሁፉ ተቃዋሚዎች ፣በምርጫው መቀጠላችን አጠያያቂ ነው፡፡ የምንወዳደረው ለተሳትፎ ነው፣ ብለዋል፡፡ ምርጫው ለውጥ የማያመጣ ከሆነ ለምን አስፈለገ? ዴሞክራሲ አለ፤ ምርጫ አለ ለማለት ከሆነ እየተዋወቅን አይሁን፡፡ ምርጫ መኖሩ ያስፈልጋል ከተባለና ከታመነበት ለውጥ ያለውና ትክክለኛ ምርጫ ይሁን፡፡ ባለፈው ምረጡ ነፃ ነው ተባለ፤ ሆኖም የብዙዎች ደም ፈሰሰ፤ ዛሬ ደግሞ ለአካባቢና ማሟያ ምርጫ ተወዳደሩ የተባለው የተቃዋሚዎችን አቅም ካዳከመ በኋላ መሆኑ ያሳዝናል፡፡ (ቤተልሔም፣ ከቡልጋሪያ) |
| < Prev | Next > |
|---|
| Home |
| Sections |
| Forums |
| Reporter - English Ver. |
| Register |
| Contact Us |