Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version

Tuesday
Dec 02nd
Home arrow Sections arrow የመናፈሻው ነገር ይታሰብበት
የመናፈሻው ነገር ይታሰብበት E-mail
Sunday, 27 January 2008

በረቡዕ እትማችሁ የፊት ገፅ ዜና አድርጋችሁ ያወጣችሁትን የመናፈሻ ጉዳይ በጥሞና አንብቤዋለሁ፡፡

በአቅራበያው በታክሲ ባለፍኩ ባገደምኩ ቁጥር ሁሉ ነገር ተሟልቶለት አገልግሎት አለመጀመሩ ያበሳጨኝ ነበር፡፡

ይባስ ብሎ ያሸነፉትና ሊሠሩበት የተዋዋሉት ግለሰብ እንቅስቃሴ አለማሳየታቸውን ተመልክቶ የሚመለከተው አካል እስካሁን እርምጃ አለመውሰዱ ይገርማል፡፡ በእርግጥ ደብዳቤ ለመፃፍ መዘጋጀቱ አይከፋም፡፡

ለሠርግ ፎቶ መነሻነት፣ ለትርኢት ማቅረቢያነትና ለመዝናኛነት ያገለግላል የተባለለት ትልቅ መናፈሻ ደረቱን ገልብጦ ያለሥራ እስካሁን መቀመጡ ግን ጨጓራ ይመልጣል፡፡

(አሸናፊ፣ ከሳሪስ)

 
< Prev   Next >