Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version

Tuesday
Dec 02nd
Home arrow Sections arrow ኘሮፌሰሩ እውነት አሉ
ኘሮፌሰሩ እውነት አሉ E-mail
Sunday, 27 January 2008

በረቡዕ የጥር 14 እትም የፖለቲካ አምድ "ህዳሴ ወይስ ግምገማ" በማለት የቀረበውን የኘሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ ሀሳብ አንብቤዋለሁ፡፡ በእውነት ግሩም ሀሳብ ነው፡፡

ዳሴ በአንድ ምሽት የሚገኝ መለወጥ አይደለም፡፡ ዓመቱ መጥቶ 2ዐዐዐ ሲደርስ ብቻ የኢትዮጵያ ህዳሴ ነው ማለት ራስን ማታለል ነው፡፡ ኘሮፌሰሩ እንዳሉት ለህዳሴ ዋነኛው መነሻ ግምገማ አካሂዶ ብሔራዊ ስምምነት ላይ መድረስ በሚገባን ጉዳዮች ላይ መወያየትና የሚያስሩ መርሖችን መቅረፅ ነው፡፡ መግባባት አለ ደግሞ ሁሉም የሚረባረብባትና በአጭር ጊዜ ህዳሴዋ የሚረጋገጥ ኢትዮጵያን ለማየት እድሉ ይኖረናል፡፡

(ኤልያስ አባተ፣ ከቴሌ ሰፈር)

 
< Prev   Next >