Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version

Tuesday
Dec 02nd
Home arrow Sections arrow ውለታ ይቅርብን
ውለታ ይቅርብን E-mail
Sunday, 27 January 2008

በረቡዕ ጥር 14 ሪፖርተር ጋዜጣ የወጣው የአዲስ አበባው መናፈሻ ጉዳይ የሚያናድድ ነው፡፡

የህዝብ ንብረት የሆነ መናፈሻን እንደ ንግድ ተቋም አንዴ በውክልና፣ አንዴ በአስተዳደር አካል ሌላ ጊዜ በመንግሥት እጅ ወደ ላይ ወደ ታች ቢልም ለሁለት ዓመታት ያህል እንደወታደራዊ ቀጠና ከቤተ መንግሥት እኩል "እለፍ" የሚባልበት ህዝብም አይደለም ገብቶ ዘና ሊልበት የሚያልፈው እንኳን በዳር በዳር በቀስታ እርምጃ ነው፡፡ ለማሳመር በተሰጠ ውል ችግር መፈጠሩ እየተናገረ ይገኛል፡፡ የሆነ ሆኖ ውል መስጠትና ቦታው ከአገልግሎት መስጫነት ለረጅም ጊዜ እንድገለል ለምን አስፈለገ? የውሉ ዝርዝር ነገሮችስ በእውነት የህዝብ ንብረት አጠቃቀምን መሰረት ያደረጉ ናቸው? መልኩ ምንም ይሁን ምንም ተጨማሪ ውበት ይቅርብንና መናፈሻው በአስቸኳይ ለባለቤቱ ለህዝብ ክፍት ይሁን፡፡

 (ሙከመር፣ ከወሎ )

 
< Prev   Next >