| አስፋልቱም ገንዳ እየሆነ ነው |
|
| Sunday, 27 January 2008 | |
|
በአዲስ አበባ ከተማ በየክፍለ ከተሞቹ የተቀመጡ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ገንዳዎች የሚያነሳቸው አጥተው አካባቢያውን እየበከሉ መሆኑ ረቡዕ ጥር 7 ቀን 2ዐዐዐ በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ተጠቁሟል፡፡ የሚገርመው በሚሌኒየሙ ሕዳሴ እውን ከሚሆኑ ተግባራት "አዲስ አበባን ፅዱና አረንጓዴ ማልበስ" መሆኑን፣ ይህም መሪ ቃል በየክፍለ ከተሞቹ ቀበሌዎች የአንድ ሰሞን ትኩረት ሆኖ መሰንበቱም ይታወቃል፡፡ በክፍለ ከተሞቹ የተቀመጡ የቆሻሻ ገንዳዎች ተዝረክርከዋል፡፡ መሐል የመኪና መንገዶች ሳይቀሩ የቆሻሻ መጣያ ሆነዋልና አይደንቀንም፡፡ (አንተነህ ከሽሮ ሜዳ) |
| < Prev | Next > |
|---|
| Home |
| Sections |
| Forums |
| Reporter - English Ver. |
| Register |
| Contact Us |