Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version     

Thursday
Aug 28th
Home arrow Sections arrow ኢትዮጵያ ከህዳሴ ይልቅ...
ኢትዮጵያ ከህዳሴ ይልቅ... Print E-mail
Sunday, 27 January 2008

ኢትዮጵያ ከህዳሴ ይልቅ ግምገማ ያስፈልጋታል

ያለፈው ረቡዕ ጋዜጣችሁ በፖለቲካ አምድ የተፃፈው የኘሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ ጥናታዊ ፅሁፍ የሚበረታታ ነው፡፡

ኘሮፌሰሩ እንዳሉት የአሁኑ ትውልድ ያለፈውን የአባቶቹን ታሪክ በመገምገም መበረታታት የሚገባውን ማሳደግ፣ መቅረትና መወገድ የሚገባውን በማስወገድ የሀገሪቱን የታሪክ ሰንሰለት እንዲቀጥል ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡ ህዳሴ ግን በአብዛኛው የሚያመለክተው ነገሮችን በአዲስ መልኩ መገንባት ነውና ከህዳሴ ይልቅ ኢትዮጵያ ግምገማ የሚያሻት ይመስለኛል፡፡ ምክንያቱም መጣል ወይም መወገድ የሌለባቸው በርካታ ማህበራዊ እሴቶች በዘመናት የሀገሪቱ ታሪክ ተገንብተዋል፡፡ የአሁኑ ትውልድ ሊጠቀምባቸው ይገባል፡፡ በአጠቃላይ ግን የኘሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ እይታ የሚያስማማ ይመስለኛል፡፡

(አሸናፊ፣ ከሳሪስ)

 
< Prev   Next >