19May2013 -
ግንቦት 11, 2005 ዓ.ም.
የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የአሥር ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለፈው ማክሰኞ አቅርቧል፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አቶ ዓሊ ሱሌይማን ሪፖርታቸውን አቅርበው ከጨረሱ በኋላ ከሕዝብ ተወካዮች የተለያ...
•የአካል ጉዳት ካሳ ከ15 ሺሕ ወደ 40 ሺሕ ብር ያድጋል
•የአስቸኳይ ሕክምና ወጪ ሁለት ሺሕ ብር ይሆናል
በተሽከርካሪ አደጋ ምክንያት በሦስተኛ ወገን ላይ በሕይወት፣ በአካልና በንብረት ላይ ለሚደርስ ጉዳት የመድን ሽፋን መስጠት በተጀመረ በሁለተኛ ዓመቱ የመድን ሽፋን አዋጁን የሚያሻሽል ረቂቅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ፡፡
በኢትዮጵያ ከደርግ ውድቀት በኋላ ኢሕአዴግ በትምህርት፣ በመሠረተ ልማቱ በማኅበራዊ ዘርፉ ጅምር ዕድገትን እያስመዘገበ ቢ...
የሶሪያ ደም አፋሳሽ የእርስ በርስ ጦርነት እንዲቆም ዓለም አቀፍ ዘመቻ በተጀመረበት በዚህ ሰሞን አሜሪካና ቱርክ ፕሬዚዳ...
የምሕረት የመመገቢያ ማዕከል ኃላፊ
አቶ ዮሴፍ እውነቱ ለሃያ አንድ ዓመታት ለረዥም ጊዜ ይኖሩበት ከነበረው አሜሪካ ወደ ...
በግብርና ሚኒስቴር ከወረዳ ደረጃ ጀምሮ እስከ ከፍተኛ ኃላፊነት ለበርካታ ዓመታት አገልግለዋል፡፡ መንግሥታዊ ባልሆነ ድር...
በዚህ ሰሞን የፀረ ሙስና ኮሚሽን መነጋገርያ ርዕስ ሆኖ እንዲቆይ ሦስት ጉዳዮች ተከስተዋል፡፡ የመጀመርያው በገቢዎችና ጉ...
ለክቡርነትዎ ሙሉ ጤንነት፣ የማቱሳላን ዕድሜና የንጉሥ የሰለሞንን የአመራር ጥበብ እመኝልዎታለሁ፡፡ ይህን ግልጽ ደብደቤ ...
ያመለጡት የአእምሮ ታካሚዎች
ከኬንያ ዋና ከተማ ከሚገኝ ማታሪ ከተባለው የመንግሥት የአእምሮ ሕክምና ሆስፒታል ውስጥ 40 ...
ጥራትና ደረጃቸውን ያልጠበቁ ምርቶች ገበያ ውስጥ ተንሰራፍተው የመታየታቸው ጉዳይ አዲስ አይደለም፡፡ ምግብ ነክ የሆኑ ጥ...
በትግራይ ክልል በአዲግራት ከተማ ለሚገኘው ወልዋሎ እግር ኳስ ክለብ፣ ፀጉ ብርሃነ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ለክ...
እነሆ ጉዞ ከፒያሳ ወደ ጳውሎስ መድኃኔዓለም። ቀልደኛው ወያላ በሕይወትና በራሱ እያሾፈ ተሳፈሩ ይለናል። በአንድም በሌላ...
ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ሕገ መንግሥት አጣሪ ጉባዔ
አዲስ አበባ
እንደሚታወቀው እኛ ባለፈው ዓመት ከመጋቢት እስከ ሰኔ 2004...
በደቡብ እስያ 180 ሚሊዮን ሕዝቦቿን አቅፋ የምትገኘው ፓኪስታን ከእንግሊዝ ቅኝ ግዛት ነፃ ከወጣችበት እ.ኤ.አ. ከ19...