| ሕጎች ተፈፃሚ ይሁኑ |
|
|
| Sunday, 10 February 2008 | |
|
ባለፈው እሁድ በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ፣ሴት፣ ገጽ በቤተሰብ ሕጉ አፈፃፀም ላይ የሚታዩ ችግሮች ቀርቧል፡፡ በተለያዩ መድረኮች የቤተሰብ ሕጉ ብቻ ሳይሆን ሌሎችም የአገሪቱ ሕጎች አፈፃፀም ላይ ችግር እንደሚታይባቸው በተደጋጋሚ ሰምተናል፡፡ ባለሥልጣናቱ ሳይቀሩ የአፈፃፀም ችግሮች እንዳሉ አምነዋል፡፡ ይሁንና ሕጎች ተፈፃሚ እንዳልሆኑ ደጋግሞ ማውራት ዋጋ የለውም፡፡ መንግሥት የማያሰሩና የዜጎችን መብቶች በተሟላ መልኩ ለመፈፀም እንቅፋት የሚሆኑ ሕጎችን ለማሻሻልና ለማውጣት ትኩረት የሰጠውን ኃይል ለአፈፃፀሙም ትኩረት ሰጥቶ ሊሰራ ይገባል፡፡
(ሔራን አወቀ፣ ከቡልጋሪያ ማዞሪያ) |
| < Prev | Next > |
|---|
| Home |
| Sections |
| Forums |
| Reporter - English Ver. |
| Register |
| Contact Us |