| ዝቅጠት |
|
|
| Sunday, 10 February 2008 | |
|
በእሁድ ጥር 25 ቀን 2000 ተሟገት ገጽ "ሆዳቸው አምላካቸው፤ ክብራቸው ነውራቸው" በሚል ርዕስ የውብዳር የተባሉ ፀሐፊ የፃፉትን አንብቤያለሁ፡፡ ትልልቅ ኃላፊዎች እንዴት እየዘቀጡ እንደሆነ ያሳያል፡፡ ተርበናል እድገት ጠምቶናል እያልን ሮሮ ስናሰማ፣ መንግሥት ያወጣሁት ፖሊሲና ስትራቴጂ ከድህነት ያወጣችኋል ይለናል፡፡ አንዳንድ የባንክ ኃላፊዎችን ድርጊት ስንመለከት ንቅዘት ድህነትን እንዴት መቀነስ ይቻላል? በማለት እንጠይቃለን፡፡ ራስ ወዳጆች በበዙበት እድገት ይታሰባልን?
(ኤልያስ አባተ፣ ከቴሌ ጋራዥ) |
| < Prev | Next > |
|---|
| Home |
| Sections |
| Forums |
| Reporter - English Ver. |
| Register |
| Contact Us |