Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version     

Friday
Jul 25th
Home arrow Sections arrow በማዶና የገቢ ማሰባሰቢያ...
በማዶና የገቢ ማሰባሰቢያ... Print E-mail
Sunday, 10 February 2008
Imageበማዶና የገቢ ማሰባሰቢያ ዝነኛ ተዋናዮች ተገኙ

በማላዊ የሚገኙ ህፃናትንና ዩኒሴፍን ለመርዳት ማዶና በኒውዮርክ ባዘጋጀችው  ማሰባሰቢያ ዝነኛና ታዋቂ ግለሰቦችና ተዋናዮች መገኘታቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡
ቶም ክሩዝ፣ ጄኒፈር ሎፔዝ እና ግዊንች ፓልትሮው በሥነ ስርዓቱ ላይ ከተገኙ በርካታ ኮከብ አርቲስቶች መሃል ነበሩ፡፡ ከዝግጅቱ 3.7 ሚሊዮን ዶላር ገቢ የተገኘ ሲሆን፣ ዩኒሴፍ በማላዊ ለሚገኙ ህፃናት ለሚያከናውናቸው የበጐ አድራጐት ሥራዎች ይውላል፡፡

ማዶናና ባለቤቷ ሬይ ሪቺ ከማላዊ ወንድ ህፃን በማደጐ ለማሳደግ በሂደት ላይ ናቸው፡፡ “ታዋቂ ሰዎች እንደ በጐ አድራጊ ድርጅቶች እንዲሆኑ እፈልጋለሁ፡፡ እነሱ የገንዘብ ቼክ እንዲፅፉልኝ ብቻ አልፈልግም፡፡ የምፈልገው ልባቸውን በጥቂቱ እንዲሰጡኝ ነው” በማለት በዝግጅቱ ላይ ተናግራለች፡፡

በኮሜድያን ክሪስ ሮክ የተዘጋጀው አንድ ሰሃን እራት የ2500 ዶላር ግልፅ ጨረታ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ባን ኪሞን ጨምሮ የድርጅቱን ባለስልጣናት ያዝናና ነበር፡፡

 
< Prev   Next >