| ቦክስ ኦፊስ |
|
|
| Thursday, 14 February 2008 | |
|
የተዋናይ ማቲው ማክኮናጌይ እና የካቲ ሃድሰን “ፉልስ ጐልድ” የተሰኘው የፍቅር ተጋድሎ ፊልም 22 ሚሊዮን ዶላር በማስገባት የአሜሪካ ቦክስ ኦፊስን የመጀመሪያ ደረጃ ይዟል፡፡
“ዌልካም ሆም ሮስኮ ጄንኪንስ” የተሰኘው የማርቲን ሎረንስ አዝናኝ ፊልም 17.1 ሚሊዮን ዶላር በማስመዝገብ የሁለተኛነቱን ስፍራ ይዟል፡፡ ባለፈው ሳምንት የመጀመሪያነቱን ኮከብ ይዞ የነበረው “ሃና ሞንታና” በተያዘው ሳምንት በማሽቆልቆል ሦስተኛ፣ “ዘ አይ” እንዲሁም “ጁኖ” የተሰኙት ፊልሞች ደግሞ በተከታታይ አራተኛና አምስተኛ ሆነዋል፡፡ “27 ድሬስስ”፣ “ዘ ቦኬት ሊስት”፣ “ራምቦ”፣ “ሚት ዘ ስፖርታንስ” እና “ዜር ዊል ቢ ብለድ” ከስድስተኛ እስከ አስረኛ ያሉትን ደረጃዎች በተከታታይ መያዛቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ |
| < Prev | Next > |
|---|
| Home |
| Sections |
| Forums |
| Reporter - English Ver. |
| Register |
| Contact Us |