Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version     

Sunday
Jul 06th
Home arrow Sections arrow ፀረ ሙስና ተጨማሪ ህገወጥ የቤት ሥራ...
ፀረ ሙስና ተጨማሪ ህገወጥ የቤት ሥራ... Print E-mail
Sunday, 17 February 2008
ፀረ ሙስና ተጨማሪ ህገወጥ የቤት ሥራ ማህበራትን ይፋ አደረገ
ህገወጥ ማህበራት ቁጥር 171 ደረሰ

የፌደራል ስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ህገወጥ ናቸው በሚል ምርመራ የሚያካሂድባቸው የመኖሪያ ቤትሥራ ማህበራት ቁጥር 171 መድረሱን አስታወቀ፡፡
ኮሚሽኑ እንዳስታወቀው ቀደም ሲል ይፋ ካደረጋቸው 197 የቤት ሥራ ማህበራት በተጨማሪ 64 የቤት ሥራ ማህበራት ላይ ምርመራ እየካሄደ ነው፡፡

“በአንዳንድ ተቋማትና በህዝብ ጥቆማ ህገወጥ ማህበራቱን የመለየት ሥራ ተሰርቷል” በማለት የኮሚሽኑ የህዝብ ማግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ብርሃኑ አሰፋ ተናግረዋል፡፡

ሥም ዝርዝራቸው ከተገለፁት ማህበራት ጋር ማንኛውም ዓይነት ውል መፈፀም የራስን ሀብት በአደጋ መጋበዝ እንደሆነ አቶ ብርሃኑ ተናግረዋል፡፡

ህዝቡ ከማህበራቱ ጋር ከገንዘብ ጋር በተያያዘ ውል እንዳይፈፅም የጠየቁት አቶ ብርሃኑ “ወደፊትም እየተጠራ የህገወጥ ማህበራት ዝርዝር ይፋ ይሆናል” ብለዋል፡፡ ቀደም ሲል ይፋ ካልሆኑት 1ዐ7 ማህበራት በተጨማሪ የተገለፁት 64 ማህበራት ከዚህ የሚከተሉት ናቸው፡፡

ሰብስበን አምላክ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ተስፋ 97 ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ሰለሜ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ፋና ተፈናቃዮች ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ሰፈረ ሰላም ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ኤልሻዳይ 98 ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ቦረና ቁጥር 12 ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ኖላዊ ቁጥር 1 ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ 03/05 ጽናት ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ውዝፍ ሥራዎች ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ መስቀል አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ የመስከረም ፍሬ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ትዕግስት ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ፈጣን ልማት ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ሁሉ ለበጎ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ግሪን ጎልድ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ቦሌ ቤልት ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ በሱ ፈቃድ ቁጥር 8 ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ዶልፊን ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ አንድነት 93 ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ሶር ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ መቻቻል ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ እንኑር ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ቢፍቱ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ሐረር 7/97 ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ አርያም ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ አዲስ ብሩህ ተስፋ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ አደይ አበባ 97 ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ዩኒየን 2ዐዐ5 ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ባሮ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ጎጆ ለኑሮ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ኦሮሚያ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ሐገሬ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ረድኤት ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ መሪ 97 ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ አዲስ እድገት ቁጥር 2 ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ አፊያ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ አዝመራ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ወይራ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ አባይ ወንዝ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ አዶሊስ 33 ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ሻባት ሻሎም ቁጥር 1 ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ፅናት ቁጥር 1/97 ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ፅናት ቁጥር 2/97 ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ኤልሮዩ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ኸምደላ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ አዲስ እድገት ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ መጠለያ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ በሃገር የሻርሎት ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ኤልሮዩ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ሻባት ሻሎም ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ መኖር በሃገር ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ አብዮት ፍሬ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ስኬት ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ስኳር ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ አልማ ፍቅር/አላማው ፍቅር ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ሆሀተ ምስራቅ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ታዳጊ ተክል ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ አደይ አበባ 84 ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ፣ ኑሮ በህብረት ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ፣ ሞዴል 043 ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ፤ ቃል 98 አራዳ ክፍለ ከተማ፣ ማዕረግ 97 አራዳ ክፍለ ከተማ፤ ጥላችን እፎይታ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፡፡

በአሰግድ ተፈራ
 
< Prev   Next >