የተመረጡ

የተመረጡ

አዳዲስ ዜናዎች

አዳዲስ ዜናዎች
Sunday, 19 May 2013

የሦስተኛ ወገን ኢንሹራንስ አዋጅን የሚያሻሽል ረቂቅ ቀረበ

•የአካል ጉዳት ካሳ ከ15 ሺሕ ወደ 40 ሺሕ ብር ያድጋል

•የአስቸኳይ ሕክምና ወጪ ሁለት ሺሕ ብር ይሆናል 

በተሽከርካሪ አደጋ ምክንያት በሦስተኛ ወገን ላይ በሕይወት፣ በአካልና በንብረት ላይ ለሚደርስ ጉዳት የመድን ሽፋን መስጠት በተጀመረ በሁለተኛ ዓመቱ የመድን ሽፋን አዋጁን የሚያሻሽል ረቂቅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

Interactive Online Newspaper

E-Reporter
Reporter TV
 

Reporter TV - News May 12, 2013

ተሟገት

5 HOURS AGO

አሳሳች ዕቅዶችና መዘዛቸው

በያሲን ባህሩ 

የአገሪቱ ዋነኛው የሥልጣን አካል የሆነውን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚተች ጽሑፍ ሰሞኑን በዚሁ ጋዜጣ...

ደላላው

5 HOURS AGO

መቼ ተነካና?

ሰላም! ሰላም! ‹‹በፊት ሲባል የምናውቀው በግንቦት ፀሐይ አናት ይከካ ነበር። የዘንድሮው ግንቦት ግን በደመና ታጅቦ የ...

በህግ አምላክ

5 HOURS AGO

የፀረ ሙስና ትግሉ ወቅታዊ ጉዞ

በዚህ ሰሞን የፀረ ሙስና ኮሚሽን መነጋገርያ ርዕስ ሆኖ እንዲቆይ ሦስት ጉዳዮች ተከስተዋል፡፡ የመጀመርያው በገቢዎችና ጉ...

ወጣት

ተፈጥሯዊው ምፅዋት
3 DAYS AGO

ተፈጥሯዊው ምፅዋት

ነዋሪነታቸውን በባሌ ጎባ ከተማ ያደረጉ አምስት ወጣቶች በ1996 ዓ.ም. ‹‹የባሌ ውበት የተፈጥሮ ጥበቃ›› የተሰኘ ክለ...

ሸማች

5 HOURS AGO

እግዚኦ ለመንገደኛና አደገኛ ምርቶች

ጥራትና ደረጃቸውን ያልጠበቁ ምርቶች ገበያ ውስጥ ተንሰራፍተው የመታየታቸው ጉዳይ አዲስ አይደለም፡፡ ምግብ ነክ የሆኑ ጥ...

ዝንቅ

ልመና የጠላች ከተማ
5 HOURS AGO

ልመና የጠላች ከተማ

ሰሞኑን በናይጄሪያ የቢዝነስ ከተማ ሌጎስ ውስጥ 120 ለማኞች ሲታሰሩ 1,078 የሚሆኑት ደግሞ ከከተማዋ ተባረዋል፡፡

ስፖርት

ለወልዋሎ እግር ኳስ ክለብ አውቶቡስ ተበረከተለት
15 HOURS AGO

ለወልዋሎ እግር ኳስ ክለብ አውቶቡስ ተበረከተለት

በትግራይ ክልል በአዲግራት ከተማ ለሚገኘው ወልዋሎ እግር ኳስ ክለብ፣ ፀጉ ብርሃነ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ለክ...

ታክሲ

3 DAYS AGO

‹‹ለሁሉም ጊዜውን ይጠብቅለታል››

እነሆ ጉዞ ከፒያሳ ወደ ጳውሎስ መድኃኔዓለም። ቀልደኛው ወያላ በሕይወትና በራሱ እያሾፈ ተሳፈሩ ይለናል። በአንድም በሌላ...

ፍሬ ከናፍር

ፍሬ ከናፍር
3 DAYS AGO

ፍሬ ከናፍር

‹‹ክርስቶስ ሙስና መቃብርን አጥፍቶ እንደተነሣ እኛም ሙስናን ከቤታችን ማጥፋት አለብን፤ የካህን ሙሰኛ፣ የካህን ሌባ፣ ...