Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version     

Friday
Aug 08th
Home arrow Sections arrow ሎሃንና መርፊ የራዚ ቀዳሚ ተሸላሚ ሆኑ
ሎሃንና መርፊ የራዚ ቀዳሚ ተሸላሚ ሆኑ Print E-mail
Wednesday, 27 February 2008
ሊንድሴይ ሎሃን እና ኤዲ መርፊ የ2007 እኩይ ገፀ ባሕርያት ሽልማቶችን በማግኘት በራዚስ ሽልማት ቀዳሚውን ስፍራ ይዘዋል፡፡ ቢቢሲ እንደዘገበው የ2007 የራዚስ ወይም የጎልደን ራስፕቤሪ አዋርድ ተሸላሚ የሆኑት ሎሃንና መርፊ እያንዳንዳቸው ሶስት ሶስት ወርቅ ቅብ ዋንጫ ተሸልመዋል፡፡
ኤዲ መርፊ የተጫወተበት አዝናኝ ፊልም “ኖርቢት” ከአራቱ የእኩይ ገፀ ባሕርያት ትወና ዘርፍ በሶስቱ አሸናፊ ሆኗል፡፡ ቀርበው ከነበሩት ዘጠኝ እጩ ፊልሞች “አይ ኖው ሁ ኪል ሚ” በሚለው ፊልም ሎሃን ሶስት የእኩይ ገፀ ባሕርያት ሽልማት አግኝታለች፡፡
 
< Prev   Next >