| የወርቅ ዘረፋው ለአገራችን ቅሌት ነው |
|
|
| Sunday, 09 March 2008 | |
|
ሀብት በሁለት መንገድ ይገኛል አንድም አገር ስትበለጽግ፣ አንድም አገር ስትወድም የሚባለው አባባል ትክክል መሆኑን የወርቅ ዝርፊያው ድራማ ያመለክታል፡፡ ከአገራችን የገንዘብ ተቋማት የተካሄደው የወርቅ ዘረፋ የተቋማቱን የብቃት ደረጃ ማነስ ያሳያል፡፡ በዘረፋው የተሳተፉ ሰዎች "በአገር ክህደት ወንጀል" ሊጠየቁ ይገባል፡፡ በአጠቃላይ ዝርፊያው ለአገራችን ታላቅ ቅሌት መሆኑንና ሙስና ከፍተኛ ደረጃ መድረሱን ያመለክታል፡፡
(አቡሽ፣ ከሳሪስ) |
| < Prev | Next > |
|---|
| Home |
| Sections |
| Forums |
| Reporter - English Ver. |
| Register |
| Contact Us |