| የአድዋን በዓል ለለውጥ |
|
|
| Sunday, 09 March 2008 | |
|
በሪፖርተር ጋዜጣ የካቲት 23 ቀን 2000 በዕለተ እሁድ የወጣው እትም ከዓድዋ በዓል 112ኛው ዓመት ጋር በአንድ ቀን ሲውል ከማንም ሚዲያ በተሻለ በዓሉን የሚሸቱ በርካታ ጽሁፎችን አስነብቦናል፡፡ አመት በመጣ ቁጥር የጦርነቱን ቅደም ተከተል ከማዘብዘብ በቀለለ ታሪካዊው ቀን ለዛሬ የአገሪቱ ነዋሪዎች እንዴት እንደሚመለከታቸው እንዴትስ ለለውጥ ሊጠቀሙበት እንደሚችሉ ከመግለፁም ባሻገር የታሪክ ፀሐፊዎች በጎ ጎኑን ብቻ ሳይሆን ድሉ ይዞ የመጣውን መዘዝም መታወሱ ይበል የሚያሰኝ ነው፡፡ በተለይም ግን የዓድዋ ተራሮችን ተገን ያደረገ የቱሪስት መስህብ ማዕከል ስለመመስረት ሃሳብ ያቀረቡት ፀሐፊ ሰሚ ያገኙ ዘንድ ምኞቴ ነው፡፡
(ሙከመር፣ ከወሎ ሰፈር) |
| < Prev | Next > |
|---|
| Home |
| Sections |
| Forums |
| Reporter - English Ver. |
| Register |
| Contact Us |