| ልዩነቱ ሰፋ |
|
|
| Sunday, 09 March 2008 | |
|
ባለፈው ረቡዕ በወጣው ጋዜጣ ኢህአዴግ አምስት ከፍተኛ ባለስልጣናትን በዕጩነት አቀረበ የሚለከውን ዜና አንብቤዋለሁ፡፡ በዜናው እንደተገለፀው በአዲስ አበባ ለክፍለ ከተሞች ኢህአዴግ 2ሺ 970 እጩዎች ሲያቀርብ ተቃዋሚዎችና በግል የሚወዳደሩት ከ90 አይበልጡም፡፡ የእጩዎቹ ቁጥር ልዩነት ምርጫው በአንድ ወገን የበላይነት እንደሚጠናቀቅ አመላካች ነው፡፡ ስለሆነም የተለየ ለውጥ ማምጣት አይቻልም፡፡
(ራሔል፣ ከቄራ) |
| < Prev | Next > |
|---|
| Home |
| Sections |
| Forums |
| Reporter - English Ver. |
| Register |
| Contact Us |