| አድሊ ተሸለመች |
|
| Tuesday, 08 January 2008 | |
|
ከአንድ መቶ ሃምሳ በላይ የእንግሊዝ የሙዚቃ ተችዎች፣ ኤዲተሮችና ጋዜጠኞች ባደረጉት የቢቢሲ የ2008 ምርጥ ዘፋኝ አድሊ አሸንፋለች፡፡
የ19 ዓመቷ እንግሊዛዊት የሶል ዘፋኝን ተከትላ የአገሯ ልጅ ዳፊ ሁለተኛ በመሆን ተመርጣለች፡፡ በምርጫው መሠረት የ2008 ምርጥ ድምፆች ተብለው ዘ ቲንግ ቲንግስ ሦስተኛ፣ ግላስቬጋስ አራተኛ፣ ፎመልስ አምስተኛ፣ ቫምፓየር ዊክንድ ስድስተኛ፣ ጆሊያን ኤንድ ዘ ጂንግ ጃንግ ጆንግ ሰባተኛ፣ ብላክ ኪድስ ስምንተኛ፣ ኤምጅ ኤምቲ ዘጠነኛና ..ሳንቶ ጐልድ.. አስረኛ በመሆን ተመርጠዋል፡፡ በ2006 ኮሪን ቢሊ ሬ እና በ2007 ሚካ የቢቢሲ ተሸላሚዎች መሆናቸው ይታወሳል፡፡ |
|
| Last Updated ( Tuesday, 08 January 2008 ) |
| < Prev | Next > |
|---|
| Home |
| Sections |
| Forums |
| Reporter - English Ver. |
| Register |
| Contact Us |