| ሃሪፖተር የ2007 የእንግሊዝ ታላቅ ፊልም ተባለ |
|
| Tuesday, 08 January 2008 | |
|
አድቬንቸሩ ሃሪፖተር ኤንድ ኦርደር ኦፍ ዘ ፎኒክስ በእንግሊዝና በአየርላንድ ቦክስ ኦፊሶች የ2007 ስኬታማ ፊልም ተብሏል፡፡
በጄኬ ሮውሊንግ መፅሃፎች ተመስርቶ የተሠራው ሃሪፖተር ከ49.4 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ ገቢ አስገኝቷል፡፡ ከሃሪፖተር ተከትሎ ፓይሬትስ ኦፍ ዘ ካሪቢያን በ42.3 ሚሊዮን ፓውንድ የተቀመጠ ሲሆን ሺረክ ዘ ሰርድ፣ ዘ ሲምፕስንስ ሙሺ፣ ስፓይደር ማን 3 እና ራታቷይሊ በቅደም ተከተል ተቀምጠዋል፡፡ |
| < Prev | Next > |
|---|
| Home |
| Sections |
| Forums |
| Reporter - English Ver. |
| Register |
| Contact Us |