| ማዶና ተሾመች |
|
|
| Sunday, 16 March 2008 | |
ማዶና ተሾመችየ"ዩኤስ ሮክ ኤንድ ሮል ሆል ኦፍ ፌም"ን ማዶና የተቀላቀለችውና ሹመት ያገኘችው በኒውዮርክ በተካሄደ ደማቅ ስነ ስርዓት ነበር፡፡
የ49 ዓመቷ ማዶና ሹመቷን በተቀበለችበት ወቅት ባደረገችው ንግግር "የአንድ ወቅት ዘፋኝ ናት" ይሏት የነበረውን ጨምሮ አድናቂዎቿን በሙሉ አመስግናለች፡፡ |
| < Prev | Next > |
|---|
| Home |
| Sections |
| Forums |
| Reporter - English Ver. |
| Register |
| Contact Us |