Thu02232012

Go to :English Edition

Back ርዕሰ አንቀጽ

ርዕሰ አንቀጽ - Editorial

የናይልን ልጅ ልማትና ፍቅር ጠማው

  • PDF

“የዓባይን ልጅ ውኃ ጠማው” ያላልነው ጥቁሩንም ነጩንም ዓባይ በአንድነት ለማጠቃለል ስለፈለግን ነው፡፡ ናይል ሁሉንም ስለሚያጠቃልል ነው፡፡

Add a comment

Read more...

የዜጎችን ክብር በመጠበቅ የአገር ክብር ይጠበቅ!

  • PDF

ሰሞኑን ወደ ኢሚግሬሽን ጽሕፈት ቤት አካባቢ ጎራ የሚል ሰው የሚያየው ለጥምቀት፣ ለደመራ ወይም ለኢድ የተሰበሰበ የሚመስል የሕዝብ ብዛትና መጨናነቅ እንጂ፣ ፓስፖርት ለማግኘት ተራ የሚጠብቅ ሕዝብ ነው ብሎ አይገምትም፡፡ ብዛቱ!

Add a comment

Read more...

“አንድ አገር ራሷን የምታስተዋውቀው በምታፈራቸው ሰዎች ብቻ ሳይሆን በምታከብራቸውና በምታስታውሳቸው ሰዎች ጭምር ነው” ጆን ኦፍ ኬኔዲ

  • PDF

ትልቅ አባባል ነው! የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የነበሩት ጆን ኦፍ ኬኔዲ ናቸው ይህንን የተናገሩት፡፡

Add a comment

Read more...

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ፡- የሙስናን ምንነትና አደጋን በግልጽ አስቀምጠዋል በነካ እጅዎ ተግባራዊ መፍትሔ እንጠይቃለን

  • PDF

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሰሞኑን ለፓርላማ ባቀረቡት ሪፖርት ትልቅ ትኩረት ሰጥተው ከገለጹዋቸው የአገራችን ችግሮች አንዱ ሙስና ነው፡፡

Add a comment

Read more...

እንደ ሸንበቆ ወጥቶ እንደ ሙቀጫ አልንከባለል ያለው የኑሮ ውድነት

  • PDF

‹‹ወጣ ወጣና እንደ ሸንበቆ ተንከባለለ እንደ ሙቀጫ›› የሚለውን ተረት እያስታወስን፣ የኑሮ ውድነቱ እንደ ሸንበቆ በየቀኑ ወደላይ ቢወጣም አንድ ቀን ይወርዳል፤ እንደ ሙቀጫም ይንከባለላል ብለን ጠብቀን ነበር፡፡

Add a comment

Read more...

ፈንጂ አምካኝ በአስቸኳይ!! ሙስና በኢትዮጵያ አገር አጥፊ የተቀበረ ፈንጂ ሆኗል

  • PDF

አገራችን ብዙ ችግሮች ነበሩባት አሉዋትም፡፡ አንዳንዶቹ ችግሮች እየተቃለሉ በመሄድ ላይ ናቸው፡፡

Add a comment

Read more...

የልማት ግባችን ኢትዮጵያዊ ኢኮኖሚያዊ ትስስራችን ዓለም አቀፋዊ!

  • PDF

ሰሞኑን በአዲስ አበባችን የተካሄደው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ከሌሎቹ ያለፉት ጉባዔዎች ለየት የሚያደርገው፣ አዲሱ የኅብረቱ ዘመናዊ ሕንፃ በመገንባቱና በመመመረቁ ነው፡፡ አዲስ ሕንፃ ተመረቀ ተብሎ የሚታለፍ ጉዳይም አይደለም፡፡

Add a comment

Read more...

የአፍሪካ ኅብረት የአሥር ዓመታት ፈተናውን አልፏል ወይስ ወድቋል?

  • PDF

‹‹የአፍሪካ አንድነት ድርጅት›› የሚለው ስያሜ ተቀይሮ፣ የላቀ ስያሜና ኃላፊነት እንዲሰጠው ተወስኖ ‹‹የአፍሪካ ኅብረት›› ከተባለ እነሆ አሥረኛ ዓመቱን እያጠናቀቀ ነው፡፡ ሁለተኛውን አሥርት ዓመት ሰሞኑን ሊጀምር ነው፡፡

Add a comment

Read more...

ለመቶኛ ጊዜ እንደግመዋለን መንግሥት ‹‹ቲንክ - ታንክ›› ያቋቁም

  • PDF

እንኳን አስቸጋሪና ፈታኝ ወቅት ከመንግሥት ፊት ተደቅኖ እያለ ‹‹በአበረታች››ና በተረጋጋ ሒደት ላይ ተሁኖ፣ እኔ ሁሉንም አውቃለሁ በማለት የተዘጋጋ አስተሳሰብ ይዞ ከመጓዝ ይልቅ፣ በተለያዩ ዘርፎች ላይ ዕውቀትና ልምድ ያላቸውን ከጎን በማሰለፍ ጠቃሚ ሐሳብና ምክር እያገኙ መጓዝ ብልህነትንና ትክክለኛነትን የሚያሳይ ነው፡፡

Add a comment

Read more...