መንግሥት ብዙ ነገር እያቀደ ነው፡፡ ዕቅድን በተግባር ለማዋል ሲንቀሳቀስ እየታየ ነው፡፡ ሕዝብን የማሳተፍ እንቅስቃሴ ግን ከዕቅድ ይዘትና ክብደትጋር ተመጣጣኝ አይደለም፡፡ የሕዝብ ተሳትፎ በቂ ትኩረት እያገኘና በቂ ጥረት እየተደረገበት አይደለም፡፡
ርዕሰ አንቀጽ - Editorial
ለአስተማማኝ ስኬት ሕዝብ ይሳተፍበት
- 16 May 2012
- Hits: 551
ጠንካራ ኢትዮጵያን የመፍጠር ዕድል እንዳያመልጠን! እንዳይቆጨን!
- 13 May 2012
- Hits: 1603
እኛ ኢትዮጵያውያን አገራችን ኢትዮጵያን ጠንካራ፣ የበለፀገች፣ የታወቀችና የተከበረች አገር ማድረግ እንችላለንን?
አኅጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ኮንፈረንሶችን ወደ ቱሪዝም ሀብት እንቀይራቸው
- 09 May 2012
- Hits: 1511
በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባችን የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም (World Economic Forum) ስብሰባ ይጀመራል፡፡
መንግሥት ለአገር ግንባታ ‹‹የሐሳብ መዋጮ›› ያሰባስብ
- 06 May 2012
- Hits: 2100
መንግሥት፣ የተለያዩ የልማት ድርጅቶችና ማኅበራት ለተለያዩ ግንባታዎች ‹‹የገንዘብ መዋጮ›› ሲያሰባስቡ ዘወትር የምንሰማው ዜማ ነው፡፡ ለትምህርት ቤት ግንባታ ‹‹የገንዘብ መዋጮ ተሰባሰበ››፣ ለመንገድ ሥራ ‹‹የገንዘብ መዋጮ ተደረገ››፣ ወዘተ፡፡
ሁሉም ለፕሬስ ነፃነት ዘብ ይቁም!!
- 02 May 2012
- Hits: 2214
በነገው ዕለት ሐሙስ ሚያዝያ 25 ቀን 2004 ዓ.ም. (ሜይ 3 ቀን 2012) በመላው ዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀን ይከበራል፡፡
ሀብት ያላት ኢትዮጵያን ይዘን በድህነት መኖር ያስጠይቀናል
- 29 April 2012
- Hits: 3143
አገራችን ኢትዮጵያ ልጆቿ ከድህነት ወጥተው በተደላደለ ሁኔታ መኖር የሚያስችላቸው በቂ ሀብት አላት፡፡ የተለያየ ሀብት በብዛት አለ፡፡
ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳ ሆይ ‹‹ዕድገትም›› እንደሰው ይናፍቃል ወይ
- 25 April 2012
- Hits: 3776
አዲስ አበባ ከተማችን እያደገች ናት፡፡ በዓለማችን በፍጥነት እያደጉ ካሉ ከተሞችም አንዷ ሆናለች፡፡
‹‹ሂድ ሲል አንደበቴ ቆይ ይላል አንጀቴ›› ወይስ ‹‹ቆይ ሲል አንደበቴ ሂድ ይላል አንጀቴ››
- 22 April 2012
- Hits: 3503
ዘፋኝ እከሌ ወይም እከሊት፣ አቀናባሪ እከሊት ወይም እከሌ ሳይባል ‹‹የኮፒ ራይት›› ገደብ ሳይደረግባቸው፣ በየቤቱ ሰው ለራሱ የሚያዜማቸውና ስሜቱን የሚገልጽባቸው ሁለት የተለያዩ ነጠላ ዜማዎች የተለቀቁ ይመስላል፡፡
አገርን አስከብሮ መከበርና አገርን ያስከበሩ ማክበር ‹‹ይልመድብን››
- 18 April 2012
- Hits: 3768
‹‹ሜትር አርቲስት››፣ ‹‹እጅግ የተከበሩ››፣ ‹‹የዓለም ሎሬት›› የሚል ዓለም አቀፋዊ ከፍተኛ ማዕርግ ያገኙት ሠዓሊው አፈወርቅ ተክሌ በሰማንያ ዓመታቸው ሰሞኑን በሞት ተለይተውናል፡፡


