እንዴት ነው ነገሩ?
ባላደራው ክብር የሚሰጠው መቼ ነው?
- 13 May 2012
- By a Staff Reporter
- Hits: 194
ሚያዝያ 27 ቀን 1933 ዓ.ም. ታሪካዊ ቀን ናት፡፡ ኢትዮጵያ ወራሪውን የፋሺስት ኢጣሊያ ሠራዊት ድል የመታችበት ታሪካዊት ቀን ናት፡፡ የፋሺስቶች የአምስት ዓመት አገዛዝም ያበቃባት ሉዓላዊነት ቀን ናት፡፡
Add a comment
‹‹አረንጓዴው ጎርፍ›› አለ?
- 06 May 2012
- By a Staff Reporter
- Hits: 444
አራት ዓመት እየጠበቀ የሚመጣው ግዙፉ ኦሊምፒክ ክረምቱን በእንግሊዟ መዲና ለንደን ከተማ ለመታየት 82 ቀኖችን እየጠበቀ ነው፡፡ ኹለት ወር ከሦስት ሳምንት ቀርቶኛል እያለም ነው፡፡
Add a comment
‹‹በቡሃ ላይ ቆረቆር››
- 22 April 2012
- By a Staff Reporter
- Hits: 615
በየዘመኑ የተለያዩ ስሞች ሲቀጠሉለት የኖረው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ከአሠርት ወዲህ በተቀዳጀው የፕሪሚየር ሊግ ስም እየተጓዘ ነው፡፡
Add a comment
ሞዛይክነቱ ወዴት እየሔደ ነው?
- 09 April 2012
- By a Staff Reporter
- Hits: 700
ኢትዮጵያ ጥንታዊነቷ የልዩ ልዩ ተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ ሀብቶች መናኸርያነቷ ብቻ ሳይሆን የሰው ዘር ቀዳሚ መገኛ ለመኾኗ በየዓለሙ መዳረሻ የሚነገር ነው፡፡ በአራተኛውም ሆነ በአምስተኛው ክፍለ ዘመንም በዘመኑ ኃያላን ከነበሩ አገሮች ተርታም አራተኛዋ ሆና በዘመነ አክሱም መኖሯም ይታወቃል፡፡
Add a comment
አውቶሞቢል በ‹‹አውቶ በላ›› ተተካ እንዴ?
- 01 April 2012
- By a Staff Reporter
- Hits: 3339
ከአሳሳቢም በላይ አሳሳቢ የሆነው፣ እየሆነም ያለው፣ ከዕለት ወደ ዕለት እየከፋ የመጣው የትራፊክ አደጋ ነው፡፡ ኢትዮጵያን በግንባር ቀደምትነት ስሟን አስነሥቷል፡፡
‹‹ራቤ ጥማቴ ዕርዛቴ ሦስቱ… ይደበድቡኛል ባንድ እየዶለቱ››
- 25 March 2012
- By a Staff Reporter
- Hits: 1498
መሰንበቻውን አገሪቱ የተለያዩ ትኩሳቶችን ማስተናገዷ አልቀረም፡፡ የሕዝቡን ዓይንና ጆሮ ሲስቡ ቆይተዋል፡፡ በሃይማኖቶች ውስጥ የተፈጠረው ነገር፣ ታላላቅ ገዳማት ያሉባቸው ተራራማ ቦታዎች ላይ የደረሰው ሰደድ እሳት፣ የገዳሙን ይዞታ የሸንኮራ አገዳ እርሻ ሊነካው ነው መባሉ ይጠቀሳሉ፡፡
Add a comment
የለንደኑ ኦሊምፒካችን እምን ላይ ነው?
- 11 March 2012
- By a Staff Reporter
- Hits: 1130
የአራት ዓመቱን ዐውድ ጠብቆ የሚመጣው ተወዳጁና ተናፋቂው አሊምፒክ መጣሁ! ደረስሁ! አትሌቶች ለንደን ላይ ጠብቁኝ! እንገናኝ እያለ ነው፡፡ የዛሬው መቁጠርያ 139 ቀኖች እንደቀሩት ያመላክታል፡፡
Add a comment
ታሪካችን ወዴት እየሔደ ነው?
- 04 March 2012
- By a Staff Reporter
- Hits: 1441
የካቲት ከሌሎች ወሮች ይልቅ ልዩ ስፍራ የሚያሰጣት አብዮት የተነሣባትና የተቀጣጠለባት በመሆኑ ነው፡፡
Add a comment
የተዘራው ሲታጨድ
- 19 February 2012
- By a Staff Reporter
- Hits: 1144
አፍሪቃ ባለፈው ሳምንት የሁለት ዓመቱን ድንቅ ክንውን ፈጸመች፤ አፍሪቃ ፖለቲካዊ አንድነትን ከመመሥረቷ በፊት የአፍሪቃን የአንድነት ብሥራት የወጠነው የእግር ኳስ ኮንፌዴሬሽኗ ካፍ 28ኛውን የአፍሪቃ ዋንጫ በስኬት አጠናቀቀ፡፡
Add a comment



