አዲሱ የፅዳት ዘመቻ ‹‹እኔ አካባቢዬን አፀዳለሁ እናንተስ?›› በሚል መሪ ቃል የተጀመረው የፅዳት ዘመቻ ቅዳሜ ኅዳር 30 ቀን 2010 ዓ.ም. በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ተጀምሯል፡፡ ዘመቻው ለአንድ ዓመት የሚቆይ ሲሆን፣ በየወሩ መጨረሻ ቅዳሜ ጠቅላይ ሚኒስትሩና ሌሎች ባለሥልጣናት ከማኅበረሰቡ ጋር በመሆን ከተማዋን እንደሚያፀዱ ተገልጿል፡፡ (ፎቶ ናሆም ተስፋዬ)