Reporter - Amharic Edition
የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ከትናንት በስቲያ ከመጠናቀቁ በፊት ለአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበርነት የምርጫ ውድድር ተካሂዶ ነበር፡፡
Add a comment‹‹የፓርኪንግ ታሪፍ በ30 ደቂቃ እስከ አራት ብር መሆኑ የተጋነነ ነው›› አሽከ...
“ጉልበት ትልቅ ዋጋ አለው፡፡ ለኢትዮጵያ ትልቁ ሀብቷም የጉልበት ዋጋ ነው፡፡ በመሆኑም ዓረቦች ለሥራ በሚሄዱ ሴቶች ላይ ሊፈነጩ አይገባም፡፡
አይኤፍሲ የዓለም ባንክ ግሩፕና በታዳጊ አገሮች ለሚንቀሳቀሱ የንግድ ተቋማት የብድር አገልግሎት የሚያቀርብ ተቋም ነው፡፡
በአብዱልአዚዝ በህሩ
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለፉት ዓመታት በብዙ ረገድ አወንታዊ እመርታዎችን አሳይቷል። በዕድገቱ ትክክለኛ አኅዝ ላይ ውዝግብ ቢኖርም፣ ኢኮኖሚው ዕድገት ማስመዝገቡን ግን ብዙ ወገኖች ይስማማሉ።
ከጥቂት ዓመታት ወዲህ የሕፃናት ማቆያና ማዋያ ቦታዎች እየተለመዱ ከመምጣታቸው ባሻገር ለበርካታ እናቶች እፎይታንና ግልግልን እያጎናጸፉ ይገኛሉ፡፡
ገናናው በረሃ
ያ ሁሉ አፍላነት ለዘለዓለም መስሎን
ከጠይም ጉንትቶ ጦፊጦ ጨው ልሰን
ጆርጊስን አራዳ ምን አመጣው ብለን፣
ከዳማው አስፋው
በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አማካይነት ተዘጋጅቶ በቅርቡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፀደቀው ቁጥር 721/2004 የሊዝ አዋጅ ከታወጀበት ከመስከረም 30 ቀን 2004 ዓ.ም ጀምሮ ከፍተኛ የመነጋገርያ ርዕስ ሆኖ ...
ዲቪ ሎተሪ
ምን ዓይነት ዘመን ነው የጉድ የፈንጣጣ
አንዱም ልውጣ ይላል አንደኛው ሲመጣ
ያኛው መረረኝ ሲል ካገሩ የወጣ
በባልና በሚስት፣ በጓደኛሞች አልያም በንግድ ሸሪካዎች መካከል በተፈጠረ አለመግባባት የደረሰ ፀብን በሽማግሌ መፍታትና እርቅ ማስፈን ወግና ልማድ ነው፡፡
በደነቀ ፀጋዬ አባይሬ
ንጉሥ በዙፋኑ ብቻ ሳይሆን በክብሩ፣ በዝናው፣ በፀጋውና በግርማ ሞገሱ ከፈጣሪ አምላክ በታች ያለ ነው ቢባል ስህተት አይሆንም፡፡