መነሻ ገጽ - ቢዝነስና ኢኮኖሚ
Buy Valtrex Online Buy Albuterol inhaler Online Buy Prinivil Online

በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ታሪክ ከአንድ ምዕተ ዓመት በላይ ዕድሜ አለው፡፡ ከአንድ መቶ ዓመታት በላይ ያስቆጠረው ይህ ዘርፍ፣ ከጅምሩ እስካሁን ድረስ የተለያየ ይዘትና ቅርፅ ይዞ ሲንቀሳቀስ ቆይቷል፡፡ 

ተጨማሪ ያንብቡ...

ስለአፍሪካ 50 ዓመታት የሚመከርበት የመሪዎቹ ጉባዔ ዋና ዜና

ከሁለት ዓመታት በፊት የአፍሪካ ኅብረት ወይም የያኔው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ምሥረታ ሃምሳኛ ዓመት ሲከበር፣ ለመጪዎቹ ሃምሳ ዓመታት የአኅጉሪቱ ጉዞ ምን ይምሰል የሚል ረቂቅ ዶሴ ተሰናድቶ ነበር፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ሴቶቹ የግብርና መስክ ታታሪዎች ዋና ዜና

ከአራት ክልሎች ተውጣጥተው በግብርና መስክ ራሳቸውን ከመለወጥ ባሻገር ወደፊት ሰፋፊ የግብርና ዘርፍ አምራቾች እንደሚሆኑ ተስፋ ተጥሎባቸዋል፡፡ እነሱም ህልም አላቸው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በአክሲዮን ኩባንያዎች ደረጃ ከባንክና ከኢንሹራንስ ኩባንያዎች ውጪ ያሉ የኢንቨስትመንት ዘርፎችን በመቀላቀል በአጭር ጊዜ ወደ ሥራ የገቡ አክሲዮን ኩባንያዎች እጅግ ጥቂት ናቸው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከሰባት ዓመት በፊት የተመሠረተው ባምቡ ስታር አግሮ-ፎረስትሪ ኩባንያ፣ ከቀርከሃ የተሠሩ ምርቶችን ለቻይና ገበያዎች ለማቅረብ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በኢትዮጵያ የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ ውስጥ ከፍተኛውን የገበያ ድርሻ የያዘው መንግሥታዊው የኢትዮጵያ መድን ድርጅት፣ ካፒታሉን ወደ 592 ሚሊዮን ብር እንዲያሳድግ ተፈቀደለት፡፡ 

ተጨማሪ ያንብቡ...

በመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ያለው ሐበሻ ቢራ ዋና ዜና

ከአዲስ አበባ በ125 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው ደብረ ብርሃን ከተማ ከሌሎች የክልል ከተሞች በተለየ የሁለት የቢራ ፋብሪካዎች እየተገነቡባት ትገኛለች፡፡ ከተማዋን ከመረጡ ሁለት የቢራ ፋብሪካዎች መካከል አንዱ የአገሪቱን የቢራ ገበያ ለመቀላቀል እየተዘጋጀ ያለው ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...


የምርት ገበያው የኤሌክትሮኒክስ ግብይት ዋና ዜና

በኢትዮጵያ ዘመናዊ የግብይት ሥርዓትን ተግባራዊ ለማድረግ ወደ ሥራ የገባው የኢትዮጵያ ምርት ገበያ፣ የኤሌክትሮኒክስ ግብይትን ለመጀመር መንቀሳቀስ ከጀመረ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ለ24 ሰዓታትም ቢሆን የኢትዮጵያ ርዕሰ ከተማ በመሆን ዕድል ካጋጠማቸው ከተሞች መካከል አንዷ በኢሉአባቦር ዞን ሥር የምትገኘው ቦሬ ከተማ ትጠቀሳለች፡፡ የቀድሞዋ ርዕሰ ከተማ ቦሬ ከአሁኗ ርዕሰ ከተማ አዲስ አበባ 680 ኪሎ

ተጨማሪ ያንብቡ...

ዳሸን ቢራ ከ2.3 ቢሊዮን ብር በላይ በማውጣት የገነባውን ሁለተኛ የቢራ ፋብሪካ በማጠናቀቅ በቅርቡ ሥራ እንደሚያስጀምር ገለጸ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...


ገጽ 1/65