መነሻ ገጽ - ርዕሰ አንቀጽ
Buy Valtrex Online Buy Albuterol inhaler Online Buy Prinivil Online

የመልካም አስተዳደር መገለጫ ከሆኑ ባህርያት ውስጥ የሕዝብ ተሳትፎ፣ የሕግ የበላይነት፣ ግልጽነትና ተጠያቂነት፣ ብሔራዊ መግባባት፣ ፍትሐዊ የሀብት ክፍፍል፣ ውጤታማነትና ዘለቄታ ያለው ስትራቴጂካዊ ራዕይ ይጠቀሳሉ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

የዘንድሮ ምርጫ ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ሆኖ ይጠናቀቅ ዘንድ ከሚያስፈልጉ መሠረታዊ ቁምነገሮች መካከል አንዱ፣ ተወዳዳሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሙሉ ያሉዋቸውን የፖሊሲ አማራጮቻቸውን በነፃነት ለሕዝቡ ማድረሳቸው ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ሕዝብ በመንግሥት ላይ አመኔታ ኖሮት የየዕለት ሕይወቱን መምራት ይኖርበታል፡፡ በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ላይ የተመሠረተ የሕዝብ ፍላጎት ዘለቄታዊ የሆነ እርካታ እንዲፈጠርለት ሲፈለግ ደግሞ፣ ዋና ዋና የሚባሉ ጉዳዮች መፈተሽ አለባቸው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በምርጫ ዋዜማ ከሚስተዋሉ ክስተቶች አንደኛው የፖለቲካ ፓርቲዎች ቅስቀሳ ነው፡፡ የምርጫ 2007 ቅስቀሳ የካቲት 14 ቀን 2007 ዓ.ም. ይጀመራል፡፡ በዚህ ቅስቀሳ ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግም ሆነ ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች

ተጨማሪ ያንብቡ...

በአሁኑ ጊዜ በመላ አገሪቱ አውራ ጐዳናዎች ላይ የሚታዩት አሰቃቂ የተሽከርካሪ አደጋዎች ከቁጥጥር ውጪ እየሆኑ ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በ1987 ዓ.ም. በፀደቀው የኤፌዲሪ ሕገ መንግሥት በክፍል አንድ የሰብዓዊ መብቶች ድንጋጌ ሥር የተቀመጠው አንቀጽ 21፣ በጥበቃ ሥር ያሉና በፍርድ የታሰሩ ሰዎችን መብት በተመለከተ የሚከተለውን አስፍሯል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ምርጫ 2007 እየተቃረበ ነው፡፡ በድምፁ ወሳኙን ዳኝነት የሚሰጠው ሕዝብ ለመምረጥ የሚያስችለውን ምዝገባ በማከናወን ላይ ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...


ባለፈው እሑድ በይፋ የሙከራ ሥራ የጀመረው የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ፕሮጀክት አካል የሆነው፣ ከቃሊቲ ዴፖ እስከ መስቀል አደባባይ ያለው መስመር የዜጎችን ቀልብ የሳበ ነበር፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጥር 21 ቀን 2007 ዓ.ም. የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍርሕ ፓርቲ (አንድነት) እና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) በተመለከተ የመጨረሻ ያለውን ውሳኔ ማስተላለፉ ይታወሳል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ዴሞክራቶች በሌሉበት ስለዴሞክራሲ መነጋገር አዳጋች ነው፡፡ ዴሞክራሲ በሰረፀባቸው አገሮች ውስጥ ከግጭት ይልቅ ውይይት፣ ከመጠላለፍ ይልቅ ድርድር፣ ከሐሜትና ከአሉባልታ ይልቅ ክርክር ትልቅ ቦታ ይሰጣቸዋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...


ገጽ 1/23