Buy Valtrex Online Buy Albuterol inhaler Online Buy Prinivil Online
‹‹አሁን ለደረስንበት ደረጃ ያበቃን አንዱ ትልቅ ነገር የአገሪቷ ዕድገት ነው›› ዋና ዜና

አቶ ሳሙኤል ታፈሰ፣ የሰንሻይን ኢንቨስትመንት ግሩፕ ፕሬዚዳንት

በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኩባንያ ከ30 ዓመታት በላይ ቆይቷል፡፡ የግንባታ ሥራዎችን በጣሪያ ጥገናና በቀለም ቅብ የጀመረውን እንቅስቃሴ ወደ ትላልቅ ግንባታዎች ማሸጋገር ችሏል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

‹‹የባቡር ደኅንነት ላይ ተጨንቀን ሠርተናል››  ዶ/ር ጌታቸው በትሩ፣ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዋና ዜና

ባለፈው ስምንት መስከረም 9 ቀን 2007 ዓ.ም. በከፊል ሥራ የጀመረውን የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር አዲስ አበባውያን በደስታ ተቀብለውታል፡፡ በአፍሪካ ከሰሃራ በታች ብቸኛው የሆነው ይህ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎቱን ሲጀምር

ተጨማሪ ያንብቡ...

‹‹የንግድ ምክር ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅና አደረጃጀት እንዲለወጥ እየጮህን ነው›› ዋና ዜና

አቶ ሰለሞን አፈወርቅ፣ የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት 

የአገሪቱን የግል ዘርፍ የሚወክሉ የከተማ፣ የክልልና የአገር አቀፍ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች አለመጠናከራቸው በተደጋጋሚ ይነገራል፡፡ በተለይ የንግድ ምክር ቤቶችን እንደ አዲስ ለማቋቋም የወጣው አዋጅ ቁጥር 341/95

ተጨማሪ ያንብቡ...

‹‹ልበ ሙሉ ያደረገኝ ወላጆቼ በእኔ ላይ የነበራቸው እምነት ነው›› ዋና ዜና

ዶ/ር እሌኒ ገብረ መድኅን፣ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ መሥራችና የመጀመሪያዋ ዋና ሥራ አስፈጻሚ

ዶክተር እሌኒ ገብረ መድኅን የኢትዮጵያ ምርት ገበያን በመፍጠራቸው ይታወቃሉ፡፡ የመጀመሪያዋ ዋና ሥራ አስፈጻሚም ነበሩ፡፡ በሌሎች የአፍሪካ አገሮችም ተመሳሳይ ተቋማትን ለመፍጠር እየተንቀሳቀሱ ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

‹‹መንግሥት ለመማር ዝግጁ ቢሆንም እስካሁን ግን ተገቢውን ትምህርት አልተማረም›› ፕሮፌሰር ኬኒቺ ኦህኖ፣ ጃፓናዊው የመንግሥት አማካሪ ዋና ዜና

እሳቸውም ባለቤታቸውም ጃፓናውያን ፕሮፌሰሮች ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናትን ማማከር የጀመሩት ከስምንት ዓመት በፊት ነበር፡፡ ፕሮፌሰር ኬኒቺ ኦህኖ የኢኮኖሚክስ ምሁር ሲሆኑ፣ በዓመት ሁለት ጊዜ በየስድስት ወሩ

ተጨማሪ ያንብቡ...

‹‹የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን ማስተር ፕላን በአዲሱ ዓመት ይፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል›› ዋና ዜና

አቶ ኃየሎም ጣውዬ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ምክትል ኃላፊ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 54 ሺሕ ሔክታር መሬት ስፋት አለው፡፡ አስተዳደሩ በአሥር ክፍላተ ከተሞችና 116 ወረዳዎች የተዋቀረ ነው፡፡ በዚህ የአስተዳደር ክልል ውስጥ የሚገኙ ይዞታዎች በመንግሥት፣ በግለሰብና በማኅበረሰብ

ተጨማሪ ያንብቡ...

‹‹በሕገ መንግሥቱ ውስጥ የአውራ ፓርቲ ሥርዓት ቦታ የለውም›› ዶ/ር አበራ ደገፋ፣ የሕገ መንግሥት ኤክስፐርት ዋና ዜና

ዶ/ር አበራ ደገፋ የሕገ መንግሥት ኤክስፐርት ናቸው፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት መምህር የሆኑት ዶ/ር አበራ በሕገ መንግሥት ጉዳዮች ላይ በርካታ ሥራዎችን አሳትመዋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...


“በዝናብ እጥረት ምክንያት ምርት ሊቀንስ ቢችልም እንዳይቀንስ ማድረግ ይቻላል” ዋና ዜና

አቶ ፈጠነ ተሾመ፣ የብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር

በኢትዮጵያ የሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት ጅማሮ ከሚሲዮናውያን ጋር የተያያዘ ነው፡፡ ለማሲዮናዊን ብቻ ታስቦ ይሰጥ የነበረው አገልግሎት ቀስ በቀስ ወደ መንግሥታዊ ተቋማት መሸጋገሩም ይነገራል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

‹‹በህዳሴው ግድብ ላይ የሚደረጉት ጥናቶች የግንባታውን ሒደትና የግድቡን መጠን ሊለውጡ አይችሉም›› ዋና ዜና

አቶ ተፈራ በየነ፣ የውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ የወሰን ተሻጋሪ ወንዞች አማካሪ

በታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ላይ ሁለት ተጨማሪ ጥናቶች ቢጠኑ በኢትዮጵያ፣ በግብፅና በሱዳን መካከል መግባባትንና መተማመንን መፍጠር ይቻላል ተብሎ በዓለም አቀፍ የባለሙያዎች ቡድን የቀረበውን ምክረ ሐሳብ እውን

ተጨማሪ ያንብቡ...

‹‹የአፍሪካ መሪዎች ለምን ሥልጣን ላይ እንደሚቆዩ አይገባኝም በተለይ ሀብት ካካበቱ በኋላ›› ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ዋና ዜና

ሰሞኑን ኢትዮጵያን በመጎብኘት የመጀመሪያው በሥልጣን ላይ ያለ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የሆኑት ባራክ ሁሴን ኦባማ ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝና ከሌሎች ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች፣ እንዲሁም

ተጨማሪ ያንብቡ...


ገጽ 1/16