መነሻ ገጽ - ክቡር ሚንስትር
Buy Valtrex Online Buy Albuterol inhaler Online Buy Prinivil Online

[ክቡር ሚኒስትሩ አዲስ የሚመሩትን መሥሪያ ቤት የተቀላቀሉት በቅርቡ ነው፡፡ ክቡር ሚኒስትሩ አዲሱን መሥሪያ ቤታቸውን በአዲስ መንፈስ ለማስኬድ ቆርጠው ተነስተዋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

[መንግሥት ግዙፍ ግንባታ ለማካሄድ በማቀድ ፕሮጀክቱን ለማስገንባት ጨረታ አውጥቷል፡፡ ይህን ግዙፍ ፕሮጀክት የሚመራውም የክቡር ሚኒስትሩ መሥሪያ ቤት የጨረታ ሰነዱን አዘጋጅቷል፡፡ ክቡር ሚኒስትሩ አማካሪያቸውን አስጠሩት]

ተጨማሪ ያንብቡ...

[ክቡር ሚኒስትሩ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ለመካፈል አሜሪካ ይገኛሉ፡፡ በዚህም ምክንያት የመስቀል በዓልን በዚያው በአሜሪካ ለማሳለፍ ተገደዋል፡፡ ክቡር ሚኒስትሩ በአብዛኛው መስቀልን ቤታቸው ስለሚያሳልፉ ባለቤታቸው ጋ ደወሉ]

ተጨማሪ ያንብቡ...

[ግዙፉን የኢንቨስትመንት ፕሮጀክት ተግባራዊ ለማድረግ ከክቡር ሚኒስትሩ ጋር ለመወያየት ቀጠሮ የያዙ ባለሀብቶች ቢሯቸው ተገኝተዋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

[ክቡር ሚኒስትሩ ከአሜሪካ የመጣ አንድ የቀድሞ ጓደኛቸው ሊጠይቃቸው መጥቷል፡፡  ከቀድሞ ጓደኛቸው ጋር ለመጨዋወት ከከተማ እየወጡ ነው] 

ተጨማሪ ያንብቡ...

[ክቡር ሚኒስትሩ በጠዋት አንድ ስብሰባ ላይ ተሳትፈው በሻይ ሰዓት ወጥተው ወደ ቢሯቸው እየሄዱ ከሾፌራቸው ጋር ይወያያሉ] 

ተጨማሪ ያንብቡ...

[ክቡር ሚኒስትሩ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮችና በቀጣዩ ምርጫ ዙሪያ ለመወያየት የመሥሪያ ቤታቸውን ሠራተኞች ሰብስበዋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...


[ክቡር ሚኒስትር ቀኑን ሙሉ የዋሉበት ስብሰባ ስላደከማቸው በጊዜ ቤት ገብተው ከባለቤታቸው ጋር እራት እየበሉ ቴሌቪዥን እያዩ ናቸው፡፡ ባለቤታቸው በቴሌቪዥን እያዩት ያሉት ነገር ግራ አጋብቷቸው ጥያቄ ማቅረብ ጀምረዋል፡፡]

ተጨማሪ ያንብቡ...

[ክቡር ሚኒስትሩን በአገሪቱ ያለው የመልካም አስተዳደር ችግር አሳስቧቸዋል፡፡ በመሆኑም ክቡር ሚኒስትሩ በዚህ አጀንዳ ላይ ስብሰባ ጠርተዋል፡፡ በዚህም ስብሰባ ላይ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ አካላት ተሳታፊ ሆነዋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

[ክቡር ሚኒስትሩ ቢሯቸው እንደገቡ ጸሐፊያቸው ወዲያው ገባች]

-እንግዶች አሉ ክቡር ሚኒስትር፡፡ 

-የምን እንግዶች?

ተጨማሪ ያንብቡ...


ገጽ 1/10