መነሻ ገጽ - ኪንና ባህል
Buy Valtrex Online Buy Albuterol inhaler Online Buy Prinivil Online

የሲዳማ ብሔር ባህላዊ የዘመን መለወጫ በዓል ፊቼ - ጫምባላላ በዩኔስኮ (የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት የሳይንስና የባሀል ድርጅት) የዓለም ቅርስ ውክልና መዝገብ (Representative List) ውስጥ ገባ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

መድረኩ ላይ ጥንድ ጥንድ ሆነው ወጣቶች ይወዛወዛሉ፡፡ አደናነሳቸው በተደጋጋሚ ከሚታየው ዘዬ የተለየ ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በግርማ አውግቸው (ዶ/ር)

መግቢያ

ሁለት ጠንካራ አባባሎችን እንሰንዝር፤ (1) ኢትዮጵያ ውስጥ የቋንቋ እንጂ የዘር ልዩነት የለም። የዘር ልዩነት አለ ካልንም የሕዝቡ ዘር ከ2 አይበልጥም።

ተጨማሪ ያንብቡ...

‹‹የ17 ዓመት ፍልሚያ››

‹‹… የጋራውን ግማሽ ካለፍን በኋላ የተጓዝነው በአስከሬን ላይ ነው ማለት ይቻላል፡፡ ከጥቂት ሰዓታት በፊት ይህ ወረዳ የሞት መመላለሻ ነበር፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በዓለም ላይ በፊልም ኢንዱስትሪው ውስጥ የገዘፈ ስም ያላቸው ድርጅቶች ከተጋረጡባቸው ፈተናዎች አንዱ የፊልሞች በሕገወጥ መንገደ በድረ ገጾች መቸብቸብ ነው፡፡ ይህ ችግር የኢትዮጵያ ሲኒማ ራስ ምታት ከሆነም ውሎ አድሯል፡፡ ፊልሞች የሲኒማ ቤት ቆይታቸውን ካጠናቀቁ በኋላ በዲቪዲ/ሲዲ ለገበያ መቅረባቸው በተለያዩ አገሮች የተለመደ ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

የሥዕል ዐውደ ርዕይ

‹‹ካፊያ›› የሚል ስያሜ የተሰጠው የሥዕል ዐውደ ርዕይ ባለፈው ሳምንት ጣይቱ ሆቴል በሚገኘው ጋለሪ ተከፍቷል፡፡ የዳንኤል አሰፋ፣ መውደድ ዳኛቸውና ሲሳይ ተሾመ ሥራዎችን አጣምሮ ያቀረበው ዐውደ ርዕዩ በዋናነት አዲስ አበባ

ተጨማሪ ያንብቡ...

በየዓመቱ ነሐሴ 13 የሚከበረውን የቡሄ (ደብረ ታቦር) በዓል በተለያዩ ከተሞች ያሳለፈች ቢሆንም በአጣዬ ከተማ የነበራት ቆይታ የማይረሳ እንደሆነ አዜብ ምንጀታ ትናገራለች፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...


20 July 2014 ተጻፈ በ

መቅደላ አምባ

በማርታ ተፈሪ

መቅደላ አምባ ከአዲስ አበባ በ580 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ ታሪካዊ አምባ ነው፡፡ የመቅደላ አምባ ከመዳረሻው ተንታ ወረዳ አጅባር ከተማ ጀምሮ ወጣ ገባና ሸለቋማ ቦታ የበዛበት፣

ተጨማሪ ያንብቡ...

የጋዜጠኛ፣ ደራሲና የታሪክ ጸሐፊ ጳውሎስ ኞኞን የሕይወት ታሪክ የሚያትት መጽሐፍ በደረጀ ትዕዛዙ ተጽፎ ለገበያ ቀርቧል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ ሕዋ ውስጥ የራሳቸውን አሻራ ከተዉ ጠቢባን፣ ሰሞኑን በሕልፈተ ሕይወት የተሰናበተው መምህር፣ ደራሲ፣ ወግ ቀማሪ፣ ተርጓሚ፣ ተራኪ መስፍን ሀብተማርያም አንዱ ነው፡፡ 

ተጨማሪ ያንብቡ...


ገጽ 1/51