መነሻ ገጽ - ሌሎች አምዶች - ልዩ ልዩ - ሸማች
Buy Valtrex Online Buy Albuterol inhaler Online Buy Prinivil Online

በተሻለ ዲዛይንና የጥራት ደረጃ እንደታነፁ የምንገምታቸው የመጀመሪያዎቹ የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ወደመጠናቀቅ ደርሰዋል፡፡ በቅርቡም ለባለቤቶቹ ወይም ለባለዕድለኞቹ ይተላለፋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በግብይት ሥርዓት ውስጥ በርካታ አስገራሚ የምንላቸው አጋጣሚዎች ይፈጠራሉ፡፡ የተዘበራረቀ የግብይት ሥርዓት ያለ ስለመሆኑ በግልጽ የሚያመለክቱ አጋጣሚዎችንም እንመለከታለን፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

የአኩሪ አተር ዘይት መሆኑ ተገልጾ ከቻይና የተላከው ኮንቴይነር ኢትዮጵያ ደርሶ ሲፈተሽ የድንጋይ ንጣፍ ሆኖ ስለመገኘቱ ባለፈው ሳምንት ከሰማናቸው ዜናዎች መካከል አንዱ ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ግልጽ የሆነ የንግድ አሠራር ጠቀሜታ በርካታ መገለጫዎች አሉት፡፡ ጤነኛ የሆነ አገልግሎት ለመስጠት ወይም ለማግኘት ግልጽ የሆነ አሠራር ማስፈን ወደተሻለ ጥቅም ያራምዳል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዝግጅት መጠናቀቁ እየተነገረ ነው፡፡ አገሪቱን አጠቃላይ የጉዞ አቅጣጫ ያመለክታል የተባለው ይህ ውጥን፣ ከ2008 በጀት ዓመት መጀመሪያ (ሐምሌ 1 ቀን 2007 ዓ.ም.) ጀምሮ ወደ ትግበራ እንዲገባ ይደረጋል የሚል ግምት አለ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

የኢትዮጵያን የወጪ ንግድ ያሳድጋል፤ ጥሩ ተጠቃሚ ትሆንበታለች ተብለው ከሚታሰቡ የኢንቨስትመንት መስኮች መካከል አንዱ የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ነው፡፡ ኢንዱስትሪው ለኢትዮጵያ ተስፋ ይሆናል ተብሎ የታሰበው ያለምክንያት አይደለም፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በተለያዩ የውይይት መድረኮች ወይም በአንድ አገልግሎት ሰጪ ተቋም ውስጥ አለ የሚባለውን የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር በተመለከተ አስተያየት ሲሰጥ፣ ለአስተያየቱ የሚሰጠው ምላሽ ‹‹የማስፈጸም ችግር አለ፤ ችግሩ ከማስፈጸም አቅም ጋር የተያያዘ ነው፤›› በሚል ሲገለጽ እንሰማለን፡፡ 

ተጨማሪ ያንብቡ...


ሰሞኑን በተደጋጋሚ እንደሰማነው የአንዳንድ ምርቶች ዋጋ ባልተጠበቀ ሁኔታ “ጣራ” ነክተዋል፡፡ ሲሚንቶ ያልተጠበቀ ዋጋ ተሰጥቶት በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ ተቋማትንና ግለሰቦችን ፀጉር እያስነጨ ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በጥቂት ዓመታት ልዩነት ደንበኞቻቸውን በሺዎች ሳይሆን በሚሊዮኖች ማሳደግ ከቻሉ አገልግሎት ተቋማት ውስጥ ባንኮችን የሚደርስ ያለ አይመስለኝም፡፡ አሥራ ዘጠኙም የአገሪቱ ባንኮች አሁን አለን የሚሏቸው የደንበኞቻቸውን ቁጥር

ተጨማሪ ያንብቡ...

ከግል የትምህርት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ጋር በተያያዘ አሉ የሚባሉ ክፍተቶች አሁንም መፍትሔ አስገኝተዋል ተብሎ አይታመንም፡፡ በተለይ ለአገልግሎታቸው ወይም ለአንድ ተማሪ የሚጠይቁት ዋጋ የተጋነነ ስለመሆኑ የብዙዎች እምነት ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...


ገጽ 1/14