መነሻ ገጽ - ሌሎች አምዶች - ልዩ ልዩ - ይድረስ ለሪፖርተር
Buy Valtrex Online Buy Albuterol inhaler Online Buy Prinivil Online

ስለጅማ ከተማ አጠቃላይ ገጽታም ሆነ ስለዕድገቱ ወይም ስለታሪካዊ አመሠራረቱ ለመጻፍና ለመናገር ያነሳሳኝ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በሚያዝያና በግንቦት ወራት በተከታታይ በጅማ ዞን አስተዳዳሪና በጅማ ከተማ ከንቲባ የተሰጠውን ቃለ

ተጨማሪ ያንብቡ...

የአንድ አገር በተለይም የአንድ ከተማ የውኃ አቅርቦት፣ የኤሌክትሪክ መብራትና የስልክ አገልግሎት ተቋማት ልክ እንደ ፍጡር የደም ሥር፣ የአየር ቧንቧና ጅማቶች የተቆራኙ ናቸው ማለት ይቻላል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በአዲስ አበባችን የውስጥ ለውስጥና አዲስ አበባን ከሌሎች የአገሪቱ ክፍሎች የሚያገናኙ እንዲሁም ከአዲስ አበባ ውጭ ያሉ ከተሞችን እርስ በርስ የሚያገናኙ የባቡር መስመሮች መዘርጋት መጀመራቸውና በተለይም የአዲስ አበባ ቀላል

ተጨማሪ ያንብቡ...

የሪፖርተርን ርዕሰ አንቀጽ ሳነብ ብዕሬን እንዳነሳ ገፋፋኝ፡፡ የኢሕአዴግ መንግሥት በርካታ ጠንካራ ጎኖች አሉት፡፡ ለምሳሌ የፀጥታ አጠባበቁ፣ የመሠረተ ልማት ግንባታው ወዘተ. ሊጠቀስለት ይችላል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ግንቦት 14 ቀን 2007 ዓ.ም. በሸገር ኤፍኤም 102.1 ሬዲዮ ጣቢያ ከቀትር በኋላ በተላለፈው የእንዳልክና ማኅደር ፕሮግራም፣ የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለአቅመ አዳም ባልደረሰች የ16 ዓመት ታዳጊ ሕፃን ሃና ላላንጎ ደፋሪዎች

ተጨማሪ ያንብቡ...

መንግሥት ብዛታቸው 1,292 የ40/60 የጋራ መኖርያ ቤቶችን ለተመዝጋቢዎች በቅርቡ እንደሚያስተላለፍ ማስታወቁ በተደጋጋሚ ሲገለጽ ቆይቷል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተግባሩን የሚፈጽመው በሕገ መንግሥቱ፣ በምክር ቤቱ የአሠራርና የአባላት የሥነ ምግባር ደንብ ማሻሻያዎችና ደንቡን ተከትለው በወጡ መመርያዎች መሠረት ነው፡፡ ምክር ቤቱና አባላቱ እነዚህን የሕግ መሠረቶች ተላልፎ የሚፈጽመው አንዳችም ተግባር የለም፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...


በቅርቡ ኢትዮጵያዊነታችንና ሰብዓዊ ፍጡርነታችን ብሎም የሰው ልጆችን ስብዕና በሚነካና ምናልባትም ለዘመናት ከጭንቅላታችን በማይወጣ መልኩ አይኤስ በተባለ የሽብርተኛ ቡድን የደረሰውን፣ በሐዘንና በቁጭት የምናስታውሰውን አሰቃቂ ግድያ ተመልክተናል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ችግር በተደጋጋሚ የተነሳና ተጨባጭ መፍትሔ ያልተገኘለት በሽታ መሆኑ ቀጥሏል፡፡ ነገር ግን በመንግሥት በኩል ባሁኑ ወቅት በመፋጠን ላይ ያለው የቀላል ባቡር መንገድ ሥራ መጀመር ከፍተኛ ተስፋ ተጥሎበታል፡፡ 

ተጨማሪ ያንብቡ...

በኢትዮጵያ ምድር አረጋዊያን፣ ሕፃናትና የአዕምሮ ሕሙማን የሚበሉትና የሚረዳቸው አጥተው ሲሰቃዩ ማየት ከእግዚአብሔር ቁጣና ቅጣት ያመጣል፡፡ እንደዚሁም በረከትን ያሳጣል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...


ገጽ 1/15