መነሻ ገጽ - ሌሎች አምዶች - ልዩ ልዩ - ፍሬ ከናፍር
Buy Valtrex Online Buy Albuterol inhaler Online Buy Prinivil Online

‹‹ለባህል መስተጋብርና ለዓለም ሰላም ከፍተኛ ማሳያ በሆነው ስፖርታዊ ትዕይንት፣ የተለያየ ቤተ እምነት አማንያን ልዩነታቸውን ጠብቀው በኅብርና እርስ በርስ በመከባበር በጋራ መኖር እንደሚቻል አሳይተዋል፡፡››

ተጨማሪ ያንብቡ...

‹‹ኢቦላ በምዕራብ አፍሪካ ከ120 በላይ የጤና ባለሙያዎችን ገድሏል፡፡››

የዓለም የጤና ድርጅት ማክሰኞ ነሐሴ 20 ቀን 2006 ዓ.ም. ካወጣው መግለጫ የተወሰደ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

‹‹በኢቦላ በሽታ ተጠቂ አገሮች ዜጎች እንዲገለሉ ማድረግ ምንም ዓይነት አዎንታዊ ውጤት አያመጣም፡፡ በበሽታው የተጠቁ አገሮች እንዳይጓጓዙ ማገድም ወደፊት በአገሮች መካከል የሚኖረውን የእርስ በርስ ግንኙነት ይጎዳል፡፡›› 

ተጨማሪ ያንብቡ...

‹‹ሮቢን ዊሊያምስ አብራሪ፣ ዶክተር፣ መንፈስ፣ ሞግዚት፣ ፕሬዚዳንት፣ ፕሮፌሰር፣ የሕፃናት አጫዋችና ሁሉንም ነገር ነበር፡፡››

ተጨማሪ ያንብቡ...

‹‹በዓለም ላይ እንዲሰፍን የምንፈልገው ፀጥታ፣ ብልፅግናና ፍትሕ ከተጠናከረች፣ ከበለፀገችና ራሷን ከቻለች አፍሪካ ውጪ ከቶውንም የማይታሰብ ነው፡፡››

ተጨማሪ ያንብቡ...

‹‹የባለሥልጣናት ልጆች በወላጆቻቸው ስም መነገድ የለባቸውም››

የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ (ኤኤንሲ) ዋና ጸሐፊ ግዌዴ ማንታሼ፣ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማ ሴት ልጅ በአገሪቱ የቴሌኮሙዩኒኬሽንና ፖስታ አገልግሎት ሚኒስቴር ከፍተኛ ሥልጣን ከተሰጣት በኋላ ለቀረበላቸው ጥያቄ ከሰጡት ምላሽ የተወሰደ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

‹‹ጣቶቻችንን መጠቆም በምንችልበት ደረጃ ላይ ባንሆንም፣ አማፂያኑ አዳዲስ መሣሪያዎችና ጥይቶችን ከየት እንደሚያገኙ ግን ጥርጣሬ አለን፡፡››

ተጨማሪ ያንብቡ...


‹‹ማርዮ ጎትዘ በተለያዩ ቦታዎች መጫወት የሚችልና በማንኛውም ጨዋታ ልዩነት የሚፈጥር ተዓምረኛ ልጅ ነው፡፡››

በብራዚል ምድር ለ20ኛ ጊዜ የተዘጋጀውን የዓለም ዋንጫ አሸናፊ የሆነው የጀርመን ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ዮአኪም ሎው በአድናቆት ከተናገረው የተወሰደ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

‹‹እምነት  ጠቃሚ ነገር ነው፡፡ ነገር ግን በእምነት ላይ ብቻ ጥገኛ መሆን አንችልም፡፡ ፈጣሪ በራሱ በኩል ያለውን ሲያከናውን፣ እኛ ደግሞ ሜዳው ውስጥ የሚፈለግብንን ማከናወን ግዴታችን ነው፡፡››

ተጨማሪ ያንብቡ...

‹‹በዚህ የዓለም ዋንጫ በካሜሩን ብሔራዊ ቡድን የጨዋታ ማጭበርበር (Match Fixing) ተፈጽሞ ማጣራት እየተደረገ እንደሆነ ፊፋ ምንም ዓይነት አስተያየት አይሰጥም፡፡››

ተጨማሪ ያንብቡ...


ገጽ 1/10