መነሻ ገጽ - ሌሎች አምዶች - ልዩ ልዩ - ፍሬ ከናፍር - ፍሬ ከናፍር
Buy Valtrex Online Buy Albuterol inhaler Online Buy Prinivil Online

‹‹የኪራይ ሰብሳቢነትን መሠረት በመናድ በምትኩ የልማታዊ ዴሞክራሲያዊ የፖለቲካ ኢኮኖሚ እየተገነባ ቢሆንም፣ ዛሬም ለኪራይ ሰብሳቢነት ከሚያመቸው የፖለቲካ ኢኮኖሚ የሚመነጩ የመልካም አስተዳደር ችግሮችና የአድርባይነት ዝንባሌዎች ልማቱን እንዳያደናቅፉ በጊዜ ሊታረሙ ይገባል፡፡

ለተጠናከረና ለጠራ የመልካም አስተዳደር አሠራር የተለየ ትኩረት ይሰጣል፡፡››
የኢሕአዴግ ሊቀመንበር ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በዘጠነኛው የድርጅቱ ጉባዔ ላይ ካደረጉት ንግግር የተወሰደ፡፡