መነሻ ገጽ - ሌሎች አምዶች - ልዩ ልዩ - ታክሲ
Buy Valtrex Online Buy Albuterol inhaler Online Buy Prinivil Online

እነሆ መንገድ ከመብራት ኃይል ወደ ጉርድ ሾላ ልንጓዝ ነው። መሰላቸት ላይ ተደርቦ ስንፍና ጎዳናው ላይ ይንሸራሸራል። መንገድ ላይ ይህ ታሪክ ብዙ ቀኑ ነው።

ተጨማሪ ያንብቡ...

እነሆ ጉዞ ከፒያሳ ወደ ቦሌ። እንደየስምሪቱ ሁሉም ከሕይወት አቅጣጫው እየተውጣጣ በኅብረት ወደፊት ይተማል። ሁሌም ሥጋትና ጥርጣሬ የሚናኝበት ጎዳና እያደር አዲስ ተስፋ፣ እያደር አዲስ ተግዳሮት ይፈጥራል።

ተጨማሪ ያንብቡ...

እነሆ ከመገናኛ ወደ ሲኤምሲ ልንጓዝ ነው። አጀማመራችን በፀጥታ የተጠነሰሰ ነው። የዛሬዎቹ ተሳፋሪዎች ትንፋሽ ያላቸው አይመስሉም። በውጥረት የታፈነው ጎዳና መንገደኛውን መተንፈሻ የነሳው ይመስላል።

ተጨማሪ ያንብቡ...

እነሆ ከፒያሳ ወደ አዲሱ ገበያ ልንጓዝ ነው፡፡ታሪክን በተንተራሰ የህልውና መስመር ትናንትና ነገ በትውስታ በሚደጋገፉበት ጎዳና ላይ ልንጓዝ ነው። ርካታ አጣሹ ሥጋ ለባሽ ፍጡር ይይዝ ይጨብጠውን አጥቶ ይራወጣል።

ተጨማሪ ያንብቡ...

እነሆ ከመርካቶ ወደ ሜክሲኮ ልንጓዝ ነው። ገና ከመነሻው መንገዱ በመኪኖች ተጨናንቋል። “እዚህ አገር እኮ ሹፍርና የሚባል ነገር መታገድ አለበት፤” ይላል አንድ የከባድ መኪና ሾፌር ጭንቅላቱን በመስኮት አውጥቶ።

ተጨማሪ ያንብቡ...

እነሆ ከጎሮ ወደ መብራት ኃይል ልንጓዝ ነው። ዶሮዋ ሳትኖር እንቁላል ህልውና ይኖረው ይመስል፣ እንቁላል ሳይፈለፈል ዶሮ ትገኝ ይመስል፣ ግለሰብ ተኮር ጽንሰ ሐሳብ

ተጨማሪ ያንብቡ...

እነሆ ከአቦ ሳሪስ ወደ ቦሌ ድልድይ ልንጓዝ ነው። በመምሰልና ማስመሰል ስም የተለበጠው ጎዳና በመሆንና አለመሆን አጣብቂኝ ውስጥ ሲከተን እንታያለን።

ተጨማሪ ያንብቡ...


እነሆ ከጀሞ ወደ ሜክሲኮ ልንጓዝ ነው። ውጥንቅጡ መሀል ፊኛውን ወጥሮ ያቁነጠነጠው  ጥግ ይዞ በኩራት  ያርከፈክፋል። “አለማፈሩ!” ትላለች ፊቷን በነጠላ ሸፍና ሰርቃ የምታየው ኮረዳ።

ተጨማሪ ያንብቡ...

እነሆ ከመገናኛ ወደ ቦሌ ድልድይ ልንጓዝ ነው። አንድ መንገደኛ የሚሄድበት አቅጣጫው ጠፍቶት መንገድ አሳዩኝ ይላል። “ይኼውልህ በዚህ ትሄድና ቀጥታ... ከዚያ ትታጠፍና ቀጥ ብለህ ሄደህ ከዚያ በኋላ…!” ይለዋል አንዱ ኮስተር

ተጨማሪ ያንብቡ...

እነሆ ከፒያሳ ወደ አራት ኪሎ ልንጓዝ ነው። “እስኪ ና ጫነው! ምን ቆመህ ታየኛለህ?” የደስ ደስ ያላቸው አዛውንት ይጮሃሉ።

ተጨማሪ ያንብቡ...


ገጽ 1/9