መነሻ ገጽ - ሌሎች አምዶች - ልዩ ልዩ - ዓለም
Buy Valtrex Online Buy Albuterol inhaler Online Buy Prinivil Online
የኦሽዊትዝ በር የተዘጋበት 70ኛ ዓመት ዋና ዜና

‹‹የኦሽዊትዝን የሞት እስረኞች ካምፕ በመቶዎች ከሚቆጠሩ ሴቶች ጋር እንደተቀላቀልኩ ልብሳችንን እንድናወልቅ ትዕዛዝ ተሰጠን፡፡ በኋላም ብዙዎቻችን መታጠቢያ ክፍል ነው ብለን ወደገመትነውና በጣም ወደሚቀዘቅዘው ክፍል እንድንገባ ተደረግን፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ከአንድ ዓመት በፊት በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ይህንንም ያህል ዕውቅና ያልነበረው ኢስላሚክ ስቴት (አይኤስ) ዛሬ የለዓለም መነጋገሪያ ሆኗል፡፡ በተለይ በሶሪያ ላለፉት ሦስት ዓመታት የዘለቀው አለመረጋጋት አድማሱን እንዲያሰፋ አስችሎታል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

የናይጄሪያው እስላማዊ ታጣቂ ቡድን ቦኮ ሐራም በታሪኩ አድርጎት የማያውቀውን ጅምላ ጭፍጨፋ ባለፈው ሳምንት ፈጽሟል፡፡ በናይጄሪያ ሰሜን ምሥራቅ በምትገኘው ባጋ ከተማና በሌሎች 16 ሥፍራዎች ባደረሰው ጥቃት ከሁለት ሺሕ በላይ ሰዎችን ጨፍጭፏል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ኬንያ የአልሸባብ የሽብር ጥቃት ሰለባ መሆን ከጀመረች ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ የኬንያ መንግሥትም ከአሸባሪዎች እየተሰነዘረበት ያለውን ጥቃት ለመመከት በተደጋጋሚ ቃል ቢገባም አልተሳካለትም፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በአሁኑ ጊዜ በእስያ የተሳካላቸው ከሚባሉ አየር መንገዶች ለመመደብ የበቃው ኤርኤዥያ፣ የማሌዥያ መንግሥት ንብረት በነበረበት ወቅት በዕዳ ተጥለቅልቆ ነበር፡፡ ይህ ጊዜ ካበቃ ግን ሁለት አሥርት ተቆጥረዋል፡፡  

ተጨማሪ ያንብቡ...

በነዳጅ ዘይት ኢንዱስትሪው ዘርፍ ሀብታቸውን ለማፍሰስ የሚፈልጉ ባለሀብቶችንም ሆነ አገሮችን አጣብቂኝ ውስጥ የከተተው የነዳጅ ዋጋ መውደቅ፣ የዓረብ ፔትሮሊየም ላኪ አገሮች ድርጅት በሆነው ኦፔክ ሥፍራ አልተሰጠውም፡፡ 

ተጨማሪ ያንብቡ...

ኢትዮጵያ የአልሸባብ ጥቃት ሰለባ የማትሆነው ሕዝቡና የደኅንነት አካላት በትብብር ስለሚሠሩ በመሆኑ፣ ኬንያውያንም ይህንን እንዲተገብሩ በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሰሞኑን ገልጸዋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...


ቀዝቃዛው ጦርነት ለአሜሪካና ለሩሲያ የቅርብ ጊዜ ታሪክ አይደለም፡፡ በተለይ የቀድሞዋ ሶቭየት ኅብረት እስክትፈራርስ ድረስ ዓለም በሶሻሊዝም ፍልስፍና አቀንቃኞችና በካፒታሊዝም ሥርዓት አራማጆች ጐራ ተወጥራ ነበር፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ግብፃውያን ታሪካዊ ለውጥ እናመጣለን ብለው ከሦስት ዓመት በፊት ታህሪር አደባባይ የወጡበት አብዮት ትርጉም አልባ ሆኗል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ኬንያውያን ሰላማቸውን በሽብር ጥቃት ማጣት ከጀመሩ ሦስት ዓመታት ያህል አስቆጥረዋል፡፡ ከተማዋ ናይሮቢ፣ ሞምባሳ፣ ማንዴራ እንዲሁም ማሊንዲ የተለያዩ የሽብር ጥቃቶችን ሲያስተናግዱ ከርመዋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...


ገጽ 1/12