መነሻ ገጽ - ሌሎች አምዶች - ልዩ ልዩ - ዝንቅ
Buy Valtrex Online Buy Albuterol inhaler Online Buy Prinivil Online

ዘጠነኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ኅዳር 29 ቀን 2007 ዓ.ም. በአሶሳ ከተማ ሲከበር ከነበሩት ዝግጅቶች አንዱ ለታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ኃይል ማመንጫ ግድብ በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የተበረከተው ዋንጫ አቀባበል ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ሉሲ የተገኘችበት 40ኛ ዓመት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም ኅዳር 24 ቀን 2007 ዓ.ም. ሲከበር ለክብሯ የተዘጋጀውን ኬክ የክብር እንግዶች ከባረኩ በኋላ ሻማዎቹን እፍ ብለው ሲያጠፉት፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ሀቻምና በመንፈቀ ኅዳር መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ባደረገው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተሳታፊዎቹ 10 ኪ.ሜ.ሩን በሶምሶማም ይሁን በሩጫ

ካለፉባቸው ቦታዎች አንዱ ብሔራዊ ቴአትር አጠገብ በሚገኘው ‹‹ጥቁር አንበሳ›› ሐውልት በኩል ነው::

ተጨማሪ ያንብቡ...

ገባኝ፣

እሱ ነው ብለኸኝ የለ?

ተጨማሪ ያንብቡ...

የጥበብ ውትድርና

በአፌ መትረየስ ውስጥ-አነጣጠርኩና-ፊደላት ብተኩስ

ሐረግ ባከታትል-ርእስ ብሰልስ

ተጨማሪ ያንብቡ...

ካርታ የሚጫወቱበት ስፍራ በየእግረኛ መንገዱ የሚታየው ለቆሻሻ ማፅጃ የሚከፈተው ፖሰቴ ነው፡፡ ታዳጊዎቹ ከፖሰቴው የሚወጣው ሽታ አልተሰማቸውም፡፡ ይልቁንም እንጐቻ
በተባለው የካርታ ጨዋታ ተመስጠዋል፡፡ ከፊታቸውም ፍፁም ደስታ ይነበባል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...


ሁሉም ጨለማ

ከጎራው ዘልቄ እስኪ ልነጋገር 

ካለሰው ቢወዱት ምን ያደርጋል አገር?

የኔ ውብ ከተማ 

ተጨማሪ ያንብቡ...

መክረሚያውን በምዕራብ አፍሪካ የተከሰተውና እስካሁን ከ4,500 በላይ ሰዎችን የቀጠፈው ኢቦላ ቫይረስ በአሜሪካና በአውሮፓም ሥጋት መደቀኑ አልቀረም:: ለኅልፈት የተዳረጉ ሐኪሞችም ታይተዋል:: በኢቦላ ቫይረስ ባሏን ያጣች ላይቤሪያዊት ጥልቅ ሐዘን የሚያሳየው ፎቶግራፍ የተገኘው ከድረ ገጽ ነው::

ተጨማሪ ያንብቡ...

‹‹አንድ ቀን›› መቼ ነው?

አይዞህ! ‹‹አንድ ቀን›› ይሳካል!!

ሁሉም ለበጎ ነው ነገር ሁሉ ያልፋል

ዛሬ ያልተቃናው ያልሆነበት ምስጢር

ተጨማሪ ያንብቡ...


ገጽ 1/10