መነሻ ገጽ - ሌሎች አምዶች - ሕግ እና ፖለቲካ - እኔ የምለው
Buy Valtrex Online Buy Albuterol inhaler Online Buy Prinivil Online

በልዑል ዘሩ

ብዙዎች ፈጣን ኢኮኖሚ እየገነቡ የመጡ አገሮች በመንግሥታት የኢኮኖሚ ፖሊሲ፣ በአፈጻጸሞች ላይም ሆነ በተለያዩ ወቅቶች በሚያጋጥሙ የኢኮኖሚ ተግዳሮቶች ላይ ጠንካራ ውይይት ያደርጋሉ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በበሪሁን ተሻለ

ክፍት የሥራ መደቦችን በሠራተኛ ለማስያዝ ቀጣሪዎች ከሚጠቀሙበት የተቋቋመ አሠራርና ዘዴ መካከል አንዱ ቅጥር ነው፡፡ ዋነኛውም እሱ ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በዮናታን ሽመልስ

እናት አገራችን ኢትዮጵያ በታሪኳ ከዚህ ቀደም አይታው በማታውቀው ጥሩ የዕድገትና የለውጥ ጐዳና ላይ ትገኛለች::

ተጨማሪ ያንብቡ...

በአሳምነው ጎርፉ

ዓለም በየትኛውም አቅጣጫ ፈጣን፣ ተከታታይና ፍትሐዊ የኢኮኖሚ ዕድገት ያስመዘገበቻቸው ታሪኮች ቀዳማዊ መነሻ የመሠረተ ልማት ግንባታ ጥንካሬ ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

(በተለይ በመለስተኛና በከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ)

በሳምራዊት ኅሩይ

የኢትዮጵያ ትምህርት ከፍተኛ የውድቀት ታሪክ በእጅጉ ከደርግ ዘመን ጋር ተያይዞ የመጣ ነው፡፡ ፖለቲካዊ ትርምስ፣ ርዕዮተ ዓለማዊና ፕሮፓጋንዳዊ እመቃ፣ የዘመቻና የጦርነት ጣጣዎች ኅብረተሰቡንና ትምህርቱን አዳሽቀውታል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በሔኖክ አበበ

ኮሪያውያን ስማቸውን በትልቅነት ከሚያነሷቸው ጀግኖች መካከል ሺን ቻ ሆ (Shin Chae Ho) አንዱ ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

06 July 2014 ተጻፈ በ

አዲስ ቃል ለምን?

በዳኜ ሳህሉ

ስለ ስያሜ ሲወሳ ‘ዘልማዳዊነት’፣ ‘ትርጉማዊነት’ የሚባሉ የቋንቋ ባህሪያት መነሳታቸው አይቀርም፡፡ እኛም ከዚሁ ተነስተን እየተጨዋወትን እንጓዝ፡፡ 

ተጨማሪ ያንብቡ...


በእስክንድር መርሐጽድቅ

የፕሬስ ነፃነት ከመታወጁ አንድ ዓመት ቀደም ብሎ ከ1984 ዓ.ም. ጀምሮ እንደ አሸን ፈልተው ከነበሩት የግል የህትመት ውጤቶች መካከል ወሲብ ነክ (Phornographic) መጽሔቶችና ጋዜጦች ይገኙበታል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በደበበ ስሜነህ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የኢትዮጵያ መንግሥት አገሪቱ ባላት የውኃ ሀብቶች ላይ ማተኮሩን ብዙዎች በበጐ ይጠቅሳሉ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በዘለዓለም ጉተማ

ምርጫ የዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ዋነኛ ማሳያ በመሆኑም ሆነ በፖለቲካ ማኅበረሰብ ዕድገት መንስዔነቱ የሠለጠነው ዓለም አጥብቆ እንደያዘው አያጠራጥርም፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...


ገጽ 1/20