መነሻ ገጽ - ሌሎች አምዶች - ሕግ እና ፖለቲካ - በህግ አምላክ
Buy Valtrex Online Buy Albuterol inhaler Online Buy Prinivil Online

መንግሥት ገቢ ከሚሰበሰብባቸው ምንጮች መካከል የቴምብር ቀረጥ አንዱ ነው፡፡ የቴምብር ቀረጥ ቀጥተኛ ያልሆነ ታክስ ሲሆን፣ የሚሰበሰበውም በተወሰኑ ሰነዶች ላይ እንዲለጠፍ ወይም እንዲከፈል በማድረግ ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በዚህ ሰሞን በየዕለቱ የምንሰማቸው ዜናዎች ከስደት ጋር የተያያዙና ተጨማሪ የስቃይ መርዶዎች ናቸው፡፡ ከሊቢያ ወደ አውሮፓ ሲሄዱ በሜዲትራኒያን ባህር ከሰመጡት ውስጥ ሰባት ኢትዮጵያውያን መሞታቸውን የተረዳነውም በዚህ ሰሞን ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ሳምንቱ የፍትሕ ሳምንት ለአምስተኛ ጊዜ በአገራችን የሚከበርበት ነው፡፡ ከሳምንታቱ ውስጥ በሁለቱ ቀናት ጸሐፊው ሁለት የፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤቶችን ለመመልከት የሥራ ጉዳይ አስገድዶት ነበር፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በዚህ ሰሞን የኢስላማዊ መንግሥት አቀንቃኞች (አይኤስ) በወገኖቻችን ላይ የፈጸሙት እልቂት ከህሊና በላይ ነው፡፡ በእምነታቸው ብቻ አንገታቸው እንዲሰየፍ፣ በጥይት ተደብድበው እንዲገደሉ መደረጉ የሰዎቹን እምነት የለሽነትና እንስሳዊነት የሚያሳይ ነው፡፡ ሐዘኑ ብዙ ነገሮችን እንድናስብ አድርጎናል፡፡ 

ተጨማሪ ያንብቡ...

ሕፃናት ወደዚህች ዓለም በፈቃዳቸው አይመጡም፡፡ ስለመምጣታቸው ከፈቀዱ ወላጆቻቸው ናቸው፡፡ እነሱም ቢሆን ልጆቹን ለማምጣት በወሰኑበት ጊዜ የነበረው ፈቃድና እርስ በርሳቸው ያላቸው ፍቅር ግንኙነቱ በቆየበት ዘመን ላይቆይ ይችላል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

የትንሳዔ በዓል ሲከበር የበዓሉ አካል የሆኑ መንፈሳዊ ሀብቶችን እንዘክራለን፡፡ በዚህ ወቅት የምንመለከተው ዝማሬው፣ ቁመቱ፣ አለባበሱ፣ ስግደቱ፣ መጽሐፍቱ፣ የዜማ መሣሪያዎቹ ወዘተ. በአገልግሎታቸው በዓሉን ያበስራሉ፤ ምስጢሩን ይገልጣሉ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

የአሠሪና ሠራተኛ ግንኙነት በተቃርኖ ፍላጎቶች የተሞላ ነው፡፡ አሠሪው ትርፉን ብቻ በማሰብ የሠራተኛውን ሕገ መንግሥታዊና ሰብዓዊ መብቶች ይጥሳል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...


ይህ ጽሑፍ ባለፈው ሳምንት ‹‹ሠራተኛ የሚታገድበት የሕግ አግባብ›› በሚል የወጣው ቀጣይና የመጨረሻ ክፍል ነው፡፡ ባለፈው ሳምንት ጽሑፍ የሥራ ውል መታገድን ትርጉም፣ የዕግድ ምክንያቶችንና የዕግድ ውጤትን ተመልክተናል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

የአሠሪና ሠራተኛ ግንኙነት የሚመሠረተው በሥራ ውል ሲሆን ይህ ውል ከተመሠረተ በኋላ በተፈጠሩ ክስተቶች ሊሻሻል፣ ሊታገድ ወይም ሊቋረጥ ይችላል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

 የሰብዓዊ መብት ሰዎች ሰው በመሆናቸው በተፈጥሮ የሚያገኙዋቸው መብቶች ናቸው፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሰብዓዊ መብቶች ከዳበሩበት ዘመን ጀምሮ በብዙ አገሮች ዕውቅና አግኝተዋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...


ገጽ 1/13