መነሻ ገጽ - ሌሎች አምዶች - ሕግ እና ፖለቲካ - ልናገር
Buy Valtrex Online Buy Albuterol inhaler Online Buy Prinivil Online

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት

ሪፖርተር ጋዜጣ ቅጽ 19 ቁጥር 1484 እና 1488 በ‹‹ተሟገት›› ዓምዱ በበሪሁን ተሻለ የተዘጋጀ ‹‹የሰንደቅ ዓላማው ቀን የሕዝብ በዓል ነው ወይ?›› እና ‹‹ዓርማ የሌለው ሰንደቅ ዓላማ ‘ነውሩ’ ምንድነው?›› የሚሉ ጽሑፎችን በቅደም ተከተል በሐምሌ 13 እና 27 ቀን 2006 ዓ.ም. ዕትሙ አውጥቷል፡፡ 

ተጨማሪ ያንብቡ...

በደነቀ ፀጋዬ አባይሬ 

በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ላይ አንዳንድ ነገሮችን እንዳነሳ ያስገደደኝ አንድ ጉዳይ አለ፡፡ ይህም ባለፈው ሰሞን በመንግሥትና በግል ፕሬሶች መካከል ይታÃ የነበረው እሰጣ አገባ ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

 በአቢስ ጌታቸው 

የግብርና ምርታማነትን ዕድገት ከሚወስኑት ግብዓቶች መካከል መሬት፣ ካፒታል፣ የሰው ኃይል፣ ዕውቀትና ቴክኖሎጂ በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሱ ናቸው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በባይከዳኝ ምንተስኖት

መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶቹ በጽንሰ ሐሳብ ደረጃ ቢመሠረቱ የመንግሥትን  ቀዳዳ እየደፈኑ ተገቢውን እገዛ በሁሉም መስኩ ያደርጋሉ ተብለው የሚጠበቁ አጋር ድርጅቶች ናቸው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በከበደ ካሳ

የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ አቶ ሱፊያን አህመድ ስለመንግሥት ሠራተኞችና ጡረተኞች የደመወዝ ጭማሪ ሐምሌ 26 ቀን 2006 ዓ.ም. በሰጡት መግለጫ እንደታወቀው፣ የመንግሥት ሠራተኞች ዝቅተኛ የደመወዝ መጠን

ተጨማሪ ያንብቡ...

አቤት! አቤት! ይላሉ

በበሪሁን ተሻለ

የምድር ላይ አቤቱታና ዳኝነት ሰሚዎች ፍርድ ቤቶች ናቸው፡፡ ደሃ ሲበደል፣ ፍትሕ ሲጓደል አቤት የሚባለው ለእነሱ ነው፡፡ አገር፣ ሕዝብና መንግሥት ተቀመጥ በወንበሬ ተናገር በከንፈሬ ብሎ የዳኝነቱን ሥልጣን የሰጣቸው ፍርድ ቤቶች

ተጨማሪ ያንብቡ...

በሒሩት ደበበ

‹‹የኤርትራ ሕዝብ በታሪክ ሒደት ውስጥ እስከ ፋሽስት ጣልቃ ገብነት ጊዜ ድረስ ማለትም የዛሬውን ገፅታውን ከመያዙ በፊት ምንጩና ታሪኩ ሲመረመር ታሪኩ ይኼ ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...


በሮቤ ባልቻ

በአዲስ አበባ ከተማ የቤቶች ግንባታ ልማት በስፋት እየተካሄደ ነው፡፡ በመንግሥታዊ ተቋማትና በግል ኢንቨስተሮች አማካይነት ተጀምረውና ፍፃሜ አግኝተው አገልግሎት ላይ የዋሉ በርካታ የግንባታ ሥራ ውጤቶች በከተማዋ መመልከት ይቻላል፡፡ ገና ፍፃሜ ያላገኙና ተጀምረው በመካሄድ ላይ የሚገኙም ቁጥራቸው ቀላል አይደለም፡፡ 

ተጨማሪ ያንብቡ...

ለአንድ ዓመት ያህል በሙስሊሙ ኅብረተሰብ ዘንድ ሲጠበቅ የነበረው የረመዳን ወር ደረሰ፡፡ የሰዓት ሴኮንዶች ቲክ ባሉ ቁጥር የረመዳን ቀናት ከዕድሜያችን ጋር እየቀነሱ የተናፈቀው ወር ተገባደደ፡፡ በዚህ ወር ብዙ የተቀደሱ ተግባራት እንደተከናወኑ ሁሉ በጣም አስከፊ ሁኔታዎችም ታይተዋል፡፡ 

ተጨማሪ ያንብቡ...

በተስፋማርያም ለገሰ

ባለፈው ወር በተከበረው የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቫንት ቀን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ለመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ እንደሚጨመር ከገለጹ በኋላ፣ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን መሪነት በበርካታ የአገራችን

ተጨማሪ ያንብቡ...


ገጽ 1/15