መነሻ ገጽ - ሌሎች አምዶች - ሕግ እና ፖለቲካ - ተሟገት
Buy Valtrex Online Buy Albuterol inhaler Online Buy Prinivil Online

በመንግሥቴ አወቀ

ኢትዮጵያ አገራችን ዛሬም ገና በአፍ ለአፍ የሚተላለፍ የኢንፎርሜሽን ልውውጥ ሥርዓት ውስጥ ከሚገኙ አገሮች አንዷ ናት፡፡ ማንበብና መጻፍ የሚችለው የሕዝብ ብዛት ገና ከ50 በመቶ በታች ዝቅ ያለ በመሆኑ ሁኔታውን አግዞታል፡፡ በአገሪቱ ውስጥ የሚገኙ ቋንቋዎች ብዛትም አስተዋጽኦ አለው፡፡ 

ተጨማሪ ያንብቡ...

በሙስና የምትናጠውን ከተማ ይታደጓት

በይኼነው ከተማ

በቅድሚያ ለሪፖርተር ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል ምሥጋናዬን አቀርባለሁ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማን አጠቃላይ ሁኔታ በተመለከተ በፖስታ ቤት ለዝግጅት ክፍሉ ልኬ ነበር፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

(በሰንደቅ ዓላማ ጉዳይ ተጨማሪ ሐሳብ)

በበሪሁን ተሻለ

በዓለም ጥንታዊነትና ረዥም የነፃነት ታሪክ ካላቸው ጥቂት አገሮች መካከል ኢትዮጵያ አንዷ ነች፡፡ ካካባቢዋም ከሩቅም መጥተው ሊያንበረክኳት የሞከሩትን ተከላክላ ነፃነቷን ጠብቃ የኖረች አገር ናት፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ በበዓለ ሲመታቸው ካደረጉት ረዥም ንግግር ውስጥ የሚከተለው ይገኝበታል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በበሪሁን ተሻለ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 30 ቀን 2006 ዓ.ም. ስብሰባው የሰንደቅ ዓላማ አዋጁን በሁለት ጉዳዮች ላይ አሻሽሏል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በስማቸው ማንያህል

ዓለም 7.2 ቢሊዮን ያህል ሕዝብ ቢኖርባትም ለሰው ልጅ ተስማሚ የሆነው መሬት ስፋት እጅግ ውስን ከመሆኑም በሻገር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጠበበ በመሄድ ላይ ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በበላቸው ግርማ

‹‹ኢትዮጵያን እወዳለሁ የሚል ሰው ሙስና የሚፈጽም ከሆነ ውሸቱን ነው፡፡ አገሩን አይወዳትም፡፡ ምክንያቱም ሙሰኛ የሆነ ሰው አገሪቱ ከድህነትና ከልመና እንዳትላቀቅ፣ መንገዶች፣ የጤና ተቋማት፣ የውኃ አገልግሎቶች፣

ተጨማሪ ያንብቡ...


በአሳምነው ጎርፉ

ዓለም በቀዝቃዛው ጦርነት በሁለት ጎራ ተከፍሎ ከቃላትና ከፕሮፓጋንዳ ፍጥጫ አልፎ ለጦር የሚፎካከር ይመስል ነበር፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በልዑል ዘሩ

ከስቶኮሆልም እስከ ደርባን፣ ከቶኪዮና ከቤጂንግ እስከ ዋሽንግተንና ቶሮንቶ ድረስ በአራቱም ማዕዘን የሚገኙ የዓለም ከተሞች ዋነኛ ሥጋት ነው፡፡ ሥልጣኔና ኋላቀርነት፣ የኢኮኖሚ ድክመትና ጥንካሬ ሳይለያዩት በየትኛውም አካባቢ ሰበብ ተፈልጐ የንፁኃንን ደም ለማፍሰስ የሚፈጸም አስከፊ ድርጊት ነው፡፡ ሽብርተኝነት (Terrorism)፡፡ 

ተጨማሪ ያንብቡ...

በኢትዮጵያ በሚገኙ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ውስጥ የሚካሄደው የሕዝብ ግንኙነት (ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ኮሙዩኒኬሽን ተብሏል) ሥራና የዜጐች መረጃ የማግኘት መብት ክፉኛ የተፋጠጡበት ጊዜ ላይ እንገኛለን፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...


ገጽ 1/10