መነሻ ገጽ - ሌሎች አምዶች - ማህበራዊ ጉዳዮች - ደላላው
Buy Valtrex Online Buy Albuterol inhaler Online Buy Prinivil Online

ሰላም! ሰላም! ምሥራቅና ምዕራባውያን በቴክኖሎጂ ቱርፋት ሲሽቀዳደሙ የፈረደብን እኛ አፍሪካውያን በጢንዚዛና በወፍ ጉንፋን፣ ምንጩ በማይታወቅ ቫይረስ አሳር እንበላለን።

ተጨማሪ ያንብቡ...

ሰላም! ሰላም! ‘ግርግር ለሌባ ያመቻል’ አለ ያገሬ ሰው። (በግርግር ብዙ ያየው ወገኔ ይህን ካልተረተማ ተረት አልተረተም) ይኼ የደመወዝ ማሻሻያ የመንግሥት ሠራተኛውን ‘ሰስፔንስ’ አድርጎት የሰነበተው አልበቃ ብሎ፣ አንዳንዱ

ተጨማሪ ያንብቡ...

ሰላም! ሰላም! ወይ አዲስ አበባ?! እንግዲህ ምን ቀረን? ‘ከተማ ውስጥ በታንኳ መቅዘፍ!’ አትሉኝም። የአስተሳሰብና የአመለካከት ድህነት ከቁስ ድህነት ጋር ተባብሮ ጋሬጣ የሆነብን ሳያንሰን፣ በቢሊዮን በሚቆጠር የብድር ገንዘብ

ተጨማሪ ያንብቡ...

ሰላም! ሰላም! የዘንድሮ ክረምት በባዶ ኪስና በባዶ ንፋስ ‘ሙድ’ ሲይዝብን ታያላችሁ አይደል? ምን ይደረግ። ተስፋችን፣ ፍቅራችን፣ ፀባችን፣ ምርጫችን በወቅቶች ጫንቃ ላይ እንዲጣል ተፈርዶብን እኮ ነው።

ተጨማሪ ያንብቡ...

ሰላም! ሰላም! አንዳንድ ሰዎች አሉ . . .  እንዲህ ጥጌን ይዤ ከእናንተ ጋር ሳወጋ ባዩኝ ቁጥር “ጨዋታ አይጠፋብህም?”

ተጨማሪ ያንብቡ...

ሰላም! ሰላም! ለተቃራኒ ፆታ ፍቅር መሽኮርመም የረሳው የዘመኑ ሰው ለእንዴት አደራችሁና ዋላችሁ ሲሽኮረመምና ሲሽሎኮለክ እያየሁት ይገርመኝ ጀምሯል።

ተጨማሪ ያንብቡ...

ሰላም! ሰላም! እንግዲህ ሐምሌ ገባ። ይበርደንም ጀመር። (‘የማይበርደው የማይሞቀው ኢቲቪ ብቻ ነው’ ይላሉ አንዳንድ የሠፈራችን ሐሜተኞች።) እኛ ደግሞ ጥሎብን ብድር የምንወደውን ያህል ብርድ አንወድም አይደል?

ተጨማሪ ያንብቡ...


ሰላም! ሰላም! መቼም እንደ ዘመኑ ሰው ታሪክ መስማትና ታሪክ ማወቅ የማይወድ ታሪከኛ ትውልድ የለም። እንዲያም ሆኖ ግን የሕዝብ ብሔራዊ መዝሙር ትዝታ መሆኑ ግርም ይለኛል።

ተጨማሪ ያንብቡ...

ሰላም! ሰላም! ‘ኑሮ ያባውን ኳስ ያወጣዋል’ እንበል እንዴ? ምን እንዴት አለው እርስ በእርስ በክፉ መፈላለጋችን ሳያንስ ኳስ ሜዳው ውስጥ እርስ በእርስ እየተቧቀስን።

ተጨማሪ ያንብቡ...

ሰላም! ሰላም! ውዷ ማንጠግቦሽ ሰሞኑን ‘ኧረ መላ መላን’ ማንጎራጎር አብዝታብኛለች። ‹‹‘ምን አስገለበጠኝ ወተቱን በጋን፣ ችዬ እገፋዋለሁ የማልለውን’››

ተጨማሪ ያንብቡ...


ገጽ 1/9